ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ጋሼ ዮናስ በፅህፈት ሥራ የጥንቁቅነት የመጨረሻ መለኪያ ነውየአንድን ኮማ ( ‚) እጣፈንታ ለማሳወቅ የተሟገተ ትጉህ መምህር… ፈር መያዣ፡- ባለፈው ሳምንት በታዋቂው የሥነ ፅሁፍና የቋንቋ ሊቅ በዶ/ር ዮናስ አድማሱ ሕይወት ዙሪያ አንድ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ተከታዩ እነሆ! የእስከዛሬ አንቱታዬን ትቼ፣ “አንተ”…
Rate this item
(3 votes)
የኢትዮጵያ ቡድን ድንገት ወደ አፍሪካ ዋንጫ ብቅ ሲል፣ በሆይሆይታና በትኩሳት ተውጠን ዋንጫውን ተሸክመው የሚመጡ መስሎን አልነበር? በፖለቲካና በኢኮኖሚ በኩልም መንግስት ሆይሆይታ ላይ ነው - የመሻሻል ጭላንጭል አየሁ ብሎ አገሪቱ የአለም አንደኛ የሆነች ያስመስላል። ከአምስት አመት በፊት፤ ኢትዮጵያ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ…
Rate this item
(5 votes)
ፈር መያዣ:- “በታላቁ የሥነጽሑፍና የቋንቋ ሊቅ በዶ/ር ዮናስ አድማሱ ሕይወትና የኑሮ ልምድ ዙሪያ አንዳች ነገር የሚጽፍ እርሱ ማን ነው?” ብላችሁ ስትጠይቁት ተሰማው፡፡ እርሱም ቀድሞ ጠርጥሮ ነበር - ጋሽ ዮናስ ለዚህ ጽሑፍ ቅራቢ በድህረ ምረቃ መርሃ ግብር አስተማሪውና አማካሪው ነበር፡፡ በተለይ…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ጊዜ አንድ መንገደኛ ቡድሀ ላይ ያለ የሌለውን የስድብ መዓት ያወርድበታል፡፡ ቡድሀ ዝም ብሎ በእርጋታ ሲያዳምጥ ይቆይና ለመንገደኛው ጥያቄ ያቀርብለታል፡፡ “ስጦታ የተበረከተለት ሰው ስጦታውን አልቀበልም ካለ ስጦታው የማን ይሆናል?” ሰውየውም፤ የሰጪው በማለት መለሰ፡፡ ቡድሃም፤ “ስጦታህን አልቀበለም፤ እነሆ ተረከበኝ” ብሎት ጥሎት…
Rate this item
(0 votes)
“አዲስ ታይምስ” ወደ ፍርድ ቤት ለማምራት የመወሰኑ አንደምታ ለሐሳብ ነፃነት ከመሠለፍ ለ”ዳቦ” መሠለፍ፣ የዜጐች የምርጫ ጉዳይ ከሆነ… ባለፈው ሣምንት እዚሁ ጋዜጣ ላይ፣ “አዲስ ታይምስ” መጽሔት ከህትመት መታገዱን አንብበናል፡፡ የብሮድካስት ባለሥልጣኑ መስሪያ ቤት መጽሔቱን ለማገድ ሦስት ምክንያቶች እንዳስገደዱትም ተገልጿል፡፡ እነሱም፣ አንደኛ…
Rate this item
(2 votes)
“የምትፈልገውን ሁሉ እሰጥሃለሁ የሚል ግዙፍ መንግስት ያለህን ለመውሰድም ግዙፍ አቅም አለው” እንደ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ያሉ ግራ ዘመም የቡድን መብት አቀንቃኞች፤የዜጎችን ኢኮኖሚያዊም ሆነ ፖለቲካዊ ተሳትፎ አሳንሶና ገድቦ ሚናቸውን በመንግስትና በተቋማቱ በመተካት ግዙፍ መንግስትና ጉርድ ዜጋ መፍጠር የፍልስፍናቸው መሰረት ነው፡፡ ምርጫው ነጻና…