ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
በምኞት ብቻ እውን ሊሆኑ የማይችሉ ነገሮችን ከወዲሁ መተንበይ ይቻላል።ምን ሲሆንና ምን ሲደረግ፣ ምን ሊከሰት፣ ምን ሊከተል እንደሚችልም፣የእውቀታችን ያህል መተንበይ አያቅትም። የሰው ልጅ እጣፈንታ፣ ከምን ከምን ቅመም እንደሚጠነሰስ፣ ከምን ከምን ቀመር እንደሚሰላ፣ ከምን ከምን ጥምረት እንደሚወለድ ማወቅ ቢቻል! በአንድ በኩል አይቻልም።…
Rate this item
(0 votes)
(“ለኢትዮጵያ ኅልውና ተቆርቋሪዎች” የተሰጠ ግላዊ ምላሽ) በአቶ ያሬድ ጥበቡ አማካኝነት ኢትዮጵያን ከጥፋት ለመታደግ የቀረበ የሰላም መነሻ ሐሳብ በሚል ጥብቅ እና አስቸኳይ ጥሪ መልዕክት፣ ህዳር 5 ቀን 2014 ዓ.ም በርዕዮት ሚዲያ ላይ ቀርቧል፡፡ የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ይህንን ሃሳብ ወይም መልዕክት ምናልባትም…
Rate this item
(0 votes)
 የመንግስት ተቋማትን በሦስት ፈርጆች መተንተን ወይም በሦስት ማዕቀፎች ማጠቃለል የተለመደ ነው። የፖለቲካ “ሀሁ” ይሉታል። ሕግና ስርዓትን ማስፈን፣ መጠበቅና ማስከበር ነው - የመንግስት ስራ። ለዚህም፤ ሕግ አስከባሪ ወይም ሕግ አስፈፃሚ ተቋማት አሉ - ፖሊስና መከላከያ ሃይል በቅድሚያ ይጠቀሳሉ። ሌሎች ሚኒስቴር መስሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ቁጥር ያልተማረ ሰው፣ ሁለት ብርና ሦስት ብርን መለየት አያቅተውም። በንግግርም በጽሑፍም በጭራሽ ስለ ቁጥር አይቶም ሰምቶም የማያውቅ ሠው፣… ጨርሶ ስለቁጥር፣ ቅንጣት አያውቅም ማለት አይደለም። በቀኝ በኩል ያሉት ሁለት ዛፎች፣ በግራ በኩል ካለው አንድ ዛፍ፣ የብዛት ልዩነት እንዳላቸው፣ በአይኑ በብረቱ ማየት…
Monday, 15 November 2021 00:00

እውነት በሦስት መነፅር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • በጋዜጠኝነት፣ በዳኝነት፣ በእውቀትና በትምህርት ሦስት መሠረቶች። • እውነቱን እንነጋገር፤ ሙሉውን እውነት፣ እና እውነትን ብቻ! (ይሄ ለፍ/ቤት ምስክሮች ነው)። • Relevance,Completeness, Accuracy…(የጋዜጠኝነት መርሆች) ናቸው። ሃሳብንና ንግግርን፣ መረጃንና ትምህርትን፣ እንዴት እናስተናግዳለን? በአስተዋይነት፣ ከእውኑ ዓለም ጋር አመሳክረን እውነትነቱን ለማረጋገጥ፣ አነፃፅረንም ትክክልነቱን ለመገንዘብ…
Saturday, 13 November 2021 13:07

የሰው ነገር - ሦስት ይቀናዋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
 • ሦስቱ መሰረታዊ መብቶች (የሕይወት፣ የነፃነትና የንብረት)። • የኒውተን ሦስት የፊዚክስ ህጎች፤ • የአርስቶትል ሦስት የሃሳብ (የሎጂክ) ህጎች፣ • ሦስቱ የኢየሱስ እሴቶች- (እውነት፣ መንገድ፣ ሕይወት) • ሦስቱ የአየንራንድ እሴቶች- (አእምሮ፣ አላማ፣ የራስ ክብር)፣ ብዙ ነው። የኢትዮጵያ አዋቂዎች የሰውን ተፈጥሮ ሲገልጹ፣…