Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ነገሩ እንዲህ ነው፤ በ2004 የትምህርት ዘመን የዲፕሎማና የዲግሪ መርሀ ግብር፤ የምዝገባ ቀን ጥቅምት 4 እና 5 መሆኑን፤ ኮሌጁ በማስታወቂያ አስነግሯል - ለሁለተኛና ለሶስተኛ አመት ተማሪዎች፡፡ ብዙዎችም በእነዚሁ ቀናት ተመዝግበዋል፡፡ አንድ ቀን ያለፈባቸውና ያልተመዘገቡ ተማሪዎችስ? በየትኛውም አገር፤ በየትኛውም የትምህርት ተቋም፤ መደበኛው…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት፤ ፕሬዚዳንቱንና ጠ/ሚኒስትሩን ጨምሮ ለ”ፓርላማ” ተብየው የፓርቲያቸው አባላት ስብስብ፤ አዲስ አዓመት ጉባኤ መክፈቻን ምክንያት በማድረግ ሰፋፊ ዲስኩሮችን ሲያስደምጡን መሰንበታው የሚታወቅ ነው፡፡ በእነዚህ ዲስኩራቸው ያልዳሰሱት የሕይወት ዘርፍ ባይኖርም፤ በተለይ ስለ ድርቅና ረሃብ፤ ስለድህነትና እርዳታ ፈላጊዎች፤ ስለሀገሪቱ የኢኮኖሚ ዕድገት ስለታቀዱት…
Rate this item
(0 votes)
ከቬኔዝዌላ እስከ ዩክሬን፣ ከፓኪስታን እስከ ጣሊያን... የመንግስታት እዳ አለምን አስጨንቋልለ”ቦንድ” ጣጣ መፍትሄ የሚያመጣ 7ሚ. ብር ሽልማት ተዘጋጅቷልየኢትዮጵያ መንግስት እዳ እና የቦንድ ሽያጭስ እንዴት ነው?በስልጣኔ ምንጭነት የምትታወቀው ግሪክ፤ ዛሬ ዛሬ... የኢኮኖሚ ቀውስ ቅፅል ስም ሆናለች። ቀውሱ ዛሬ ወይም ዘንድሮ የተፈጠረ ችግር…
Rate this item
(0 votes)
“የዘመን ተልእኮና የትውልድ ጥያቄዎች” በሚል ርእስ የቀረበው የዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ፅሁፍ፤ የንጉሱንና የደርግን ዘመን እንዲሁም የኢህአዴግን ዘመን በምሳሌነት ጠቃቅሶ ሃሳቡን ሲቋጭ ውይይትን ይጋብዛል። የአፄ ሃይለስላሴ እና የደርግ መንግስታት፤ የታሪክ ተልእኳቸውን እንደፈፀሙና ከተልእኳቸው ውጭ ምንም ማድረግ እንደማይችሉ ከሄግል ፍልስፍና ጋር አያይዘው…
Saturday, 22 October 2011 10:52

በሂደት መገንባት፤ በሂደት ማፍረስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የአገር ጉዳይ ነው እየተባሉ በየሥፍራው የጥፋት ስንቃቸውን ይዘው የሚዞሩት የመረዳት ችሎታ የሌላቸው ስለሆኑ ነው ወይንስ የሀሰት ንድፈ ሀሣብ ሰለባ በመሆናቸው ነው? ዛሬ ሥርዓቱ ራሱ ተኩሶ የተተኮሰበት ይቅርታ እንዲጠይቀው የሚሻ ነው፡፡መገንባት እና ማፍረስ ተፈጥሯዊ መሆናቸው ይታወቃል፡፡ ሊያፈርሱ ተነስቶ መፍረስ እንዳለ ሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
ነጋዴዎች ናቸው? ወይስ የመንግስት የብር ህትመት?ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስ ሰኞ እለት በፓርላማ ያደረጉት አመታዊ ንግግር፤ ያን ያህልም የዜጎችን ትኩረት የሚስብ አልነበረም። የንግግራቸው ቀዳሚ ርእሰ ጉዳይ፤ በአገራችን ከፍተኛ የኢኮኖሚ እድገት መመዝገቡን የሚያበስር ነው። አምና የአገራችን ኢኮኖሚ በ11.4 በመቶ እንዳደገ የገለፁት ፕ/ት ግርማ፤…