ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
አመቱን ሙሉ፣ ኢህአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች ስለ አክራሪነት አደጋ እና ስለ ሃይማኖት ነፃነት መላልሰው መላስሰው እየነገሩን ይሄውና ክረምቱ ሊገባደድ ደርሷል። አሳዛኙ ነገር፣ በደፈናው እያድበሰበሱና እያምታቱ ከመናገር ውጭ የአክራሪነትን ምንነት ከነምንጩ፣ እንዲሁም የሃይማኖት ነፃነትን ትርጉም ከነምክንያቱ በግልፅ አፍረጥርጦ የሚናገር አልተገኘም። የሃይማኖት ነፃነት…
Rate this item
(3 votes)
እውቅና ሊያሰጥ የሚችል በጥናት የተደገፈ ማስረጃ ለመንግስት አቅርበናል ብለዋልመንግስት የህዝቦችን ጥያቄ በህግ አግባብ ምላሽ እንዲሰጥ “ሰመጉ” አሳስቧል ባለፈው ሳምንት ከጋሞጐፋ ዞን ቁጫ ወረዳ፣ በአንድ መለስተኛ ሎንቺና ተሳፍረው አዲስ አበባ የገቡ 50 የአገር ሽማግሌዎች፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝን ለማነጋገር ከቤተመንግስት ጀርባ…
Rate this item
(8 votes)
አብዮቱን ወደ መጠፋፋት ፖለቲካ የወሰደው ኢህአፓ ነውየብቻ ሩጫ የትም እንደማያደርስ ከነመኢሶን ዘመን ጀምሮ አይተናልበኢህአፓና በመኢሶን እስረኞች መካከል ልዩነቱ እጅግ በጣም የተካረረ ነበረ ዶ/ር መረራ ጉዲና “የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል ጉዞና የህይወቴ ትዝታዎች” በሚል ሰሞኑን ለንባብ ባበቁት መጽሐፍ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(2 votes)
አቶ ሽመልስ ከማል፤ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር ዴኤታ መንግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተቃዋሚ ፓርቲዎች እየተካሄዱ ስላሉ ስብሰባዎችና ሰላማዊ ሰልፎች ምን ይላል? በተለይ አንድነት ፓርቲ የፀረሽብር ህጉን ለማሰረዝ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንዴት ያየዋል? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…
Rate this item
(102 votes)
*ግብረሰዶማዊያን በኢትዮጵያ ውስጥ “ሬንቦ” የተባለ ማህበር አቋቁመዋል*በግብረሰዶማውያን ዙርያ የተካሄዱ ጥናቶች አዳዲስ መረጃዎችን ይፋ አድርገዋል *ከ14 ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የጥቃት ሰለባ ሆነዋል *ኢትዮጵያውያን ከተመሳሳይ ፆታ ጋር ወሲብ ሲፈፅሙ የሚያሳዩ ፊልሞች ለገበያ ቀርበዋል ከወራት በፊት እዚህ አዲስ አበባ…
Rate this item
(11 votes)
አንድ ባቡር በአንድ ጉዞ ከ300 በላይ ተጓዦችን ያሳፍራል. ባቡሩ 80 ኪሎ ሜትር በሠአት የመብረር አቅም ይኖረዋል . በአፍሪካ የከተማ ባቡር ተጠቃሚዎች ሰባት ብቻ ናቸው የአዲስ አበባ ከተማ ቀላል ባቡር ፕሮጀክት በሁለት ምዕራፎች ተከፍሎ የሚከናወን ሲሆን በጠቅላላው 32 ኪሎ ሜትር ገደማ…