ነፃ አስተያየት

Rate this item
(12 votes)
መንግስት ከሣውዲ የሚመለሱ ዜጐች ቁጥር አስቀድሞ ከተገመተው በላይ መሆኑን ገልጿል። ቀድሞ የተመላሾቹ ቁጥር 28 ሺህ እንደሚሆን ቢገመትም አሁን ወደ 80ሺህ እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በስደተኞቹ ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ከማውገዝ አልተቆጠቡም፡፡ ጉዳዩ በሰከነና…
Rate this item
(3 votes)
የአገሩን ከፍተኛ ሙቀት መቋቋም አቅቷቸው ይሰቃያሉ የመንገድ አጠቃቀም ባለማወቅ ለመኪና አደጋ ይዳረጋሉ ድብደባና የሰሩበትን ደሞዝ መከልከል የተለመደ ነው በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ወደ ኩዌት የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሁለቱ መንግስታት መካከል የስራ ስምምነት በመኖሩ የሚገጥማቸው ፈተና ከሌሎች የአረብ አገራት በንፅፅር የተሻለ ነው…
Rate this item
(5 votes)
እኛ ተርፈናል፤ እዛ ላሉት ድረሱላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተገደው እየተደፈሩ ነው እስር ቤት አንዲት ነፍሰ ጡር ሞታብናለች - የስደት ተመላሾች ሳኡዲ አረቢያ በህገወጥ መንገድ ወደ አገሯ የገቡ ስደተኞችን በሃይል ማስወጣት ከጀመረች ሁለተኛ ሳምንቷን ያስቆጠረች ሲሆን ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደአገራቸው የመመለስ ዘመቻው…
Rate this item
(3 votes)
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በቅርቡ ከአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ውህደት፣ ከሌሎች 10 ፓርቲዎች ጋር ቅንጅት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ፓርቲው ከረጅም አመታት በኋላ የፕሬዚዳንት ለውጥም አድርጓል፡፡ ከአዲሱ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ጋር ፓርቲው ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር እየፈጠረ ስላለው ውህደት…
Rate this item
(1 Vote)
መጋቢት 20 ቀን 2001 ዓ.ም በ950ሺ ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው “ጃካራንዳ ኢንተግሬትድ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር” የስራ አመራር ቦርድና ማኔጅመንቱ በውዝግብ ላይ ሲሆኑ ከሁለቱም ወገኖች የተለያዩ ቅሬታዎችና አስተያየቶች እየተደመጡ ነው፡፡ በመጀመሪያ የተነሳው ቅሬታ ከማህበሩ መስራችና ስራ አስኪያጅ ከነበሩት አቶ ደመላሽ…
Rate this item
(19 votes)
ኤርትራ ራሷን እያወደመች ነው የኢትዮጵያ ትምህርት ችግሮች ቋንቋና ያለ እቅደ መስፋፋት ናቸው ፕሮፌሰር ተከስተ ነጋሽ በስዊድን አገር በኡፕስላ ዩኒቨርሲቲ የዘመናዊ ታሪክ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ ፕሮፌሰሩ በኢትዮጵያ ትምህርት ላይ ከፍተኛ ምርምሮችን ያደረጉ፣ በመስኩም የታወቁ ምሁር ሲሆኑ ከከዓምናው ጀምሮ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ…