ነፃ አስተያየት
አንድ የሕዝብ አስተያየት አሰባሳቢ ባለሙያ እንደተናገረው “የሕዝብ አስተያየቶች ዕጩዎች የሚያዩትንና ሕዝቡ የሚሰማውን ስሜት ማለትም እርካታን፣ ጥላቻን፣ ተስፋ መቁረጥን፣ መተማመንን በሳይሳዊ ዘዴ ያሳያሉ፡፡” ብሏል፡፡ ***እያንዳንዱ የምክር ቤት መቀመጫ የራሱ የሆነ ጂኦግራፊያዊ አካባቢን የሚወክል ሲሆን እያንዳንዱ አባልም ብቸኛው የአካባቢው ተወካይ ሆኖ በብዙ…
Read 3346 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አብሮ ሲወጣ አይታይም ወይም አንድም ሰው ዘመድ መጥቶ ሲወስደው አይታይም፡፡ እኔ እደተረዳሁት አሜሪካ ሁለተኛ አገራችሁ ናት›› አለችኝ፡፡ ይኸኛው ግን የእኔም ጥያቄ ነበር፡፡ ዋሽንግተን ኢትዮጵያ ሆናብኛለች፡፡ ከኢትዮጵያ ሳልወጣ የናፈቀችኝ አሜሪካ አሁንም እንደናፈቀችኝ ነው፡፡ አገር ማለት ሕዝብ ነው፤ ዋሽንግተን ደግሞ ኢትዮጵያዊ ይበዛል…
Read 5184 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መግቢያበእኔ ላይ ተተርጉሞ አስተውዬዋለሁ ማለት እችላለሁ፡፡ ተወልጄ ያደግኩት ባሻ ወልዴ ችሎት አካባቢ ነው፡፡ ባሻ ወልዴ ችሎት፣ ጉብታ ላይ የተንሰራፋው የምኒሊክ ቤተ - መንግስት ግርጌ ከተኮለኮሉት ጐስቋላ ሠፈሮች አንዷ ነበረች፡፡ ይቺ ሠፈር ነዋሪዎቿን እንደታቀፈች ፖለቲካ ሠራሽ በሆነ በሽታ ወድቃ፣ ቃትታና አጣጥራ…
Read 5350 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ተፎካካሪዎች እናሸንፋለን እያሉ ነውባራክ ኦባማ በዋሺንግተን የድል መድረክ እያዘጋጁ ነውሚት ሮምኒ፣ ሚኒስትሮችን የሚመርጥ ቡድን አዋቅረዋልየ4 አመቷን ሕፃን ያስለቀሰ የምርጫ ዘመቻባራክ ኦባማና ሚት ሮምኒ ሰለቹኝ ብላ ምርር ብላ ታለቅሳለች - ሥማቸውን በሬድዮ ስትሰማ።በርካታ ሬዲዮ ጣቢያዎችን የሚያካትተው ኤንፒአር ይቅርታ ጠይቋል - እኛም…
Read 4480 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እንደ ፈንዲሻ የፈኩ፣እንደ ተራራ ሰማይ የተናከሱ ምናብ-ወለድ የጥበብ ስራዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ለሰስ ያሉ እውነቶች፣ፈርጣማ ሂሶችም ወደ አደባባይ ሲደርሱ የምናገኘው የእውነትና ውበት ማማ አለ፡፡ስለዚህም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከፈጠራ ጽሁፎች በተጨማሪ የህትመቱን አደባባይ የሞሉትን መጽሃፍት የማያቸው በጥሩ ጎኑ ነው፡፡ደግሞም የታላላቅ ሰዎች ግለ…
Read 2170 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ምንም ጣጣ ሣላበዛ፣ የወጌን ርዕሠ ጉዳይ ልንገራችሁ፤ ከትላንት በስቲያ ማለትም፣ በዕለተ ሀሙስ፣ መስከረም 17 ቀን 2005 ዓ.ም ስለተከበረው የመስቀል በዓል እንዳይመስላችሁ፤ በዚሁ ዕለት በሒልተን ሆቴል ስለተካሄደ የቴዲ ሠርግ ላወጋችሁ ነው፡፡ እናሣ ታዲያ፣ “ሠርግ የዘፋኝም ሆነ የንጉሥ ያው ሠርግ ነው፤ ባታወጋን…
Read 8522 times
Published in
ነፃ አስተያየት