ነፃ አስተያየት

Rate this item
(10 votes)
በአቶ ሐይሉ ገ/ሕይወትና በሼል ኢትዮጵያ ወይም ኦይል ሊቢያ መካከል ስለነበረው ሁኔታ አቶ አብዱልመሊክ ሁሴን በተባሉ ሰው ወይም ስም የተፃፈውን አቤቱታ ተመልክተነዋል፡፡ የአቶ አብዱልመሊክ ሁሴን አቤቱታ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ “በግልፅ ደብዳቤ” የተፃፈ ሲሆን ዋናው ዓላማው አቶ ሐይሉ ገ/ሕይወት በሼል ኢትዮጵያ ወይም ኦይል…
Rate this item
(7 votes)
• በጥቅምት ወር፣ በአንድ ቀን 175 ሺ ቲኬት ተሽጧል።• ትያትሩ የሚከፈተው፣ በመጪው ሐምሌ ወር ነው።• በተነባቢነት ‘ሪከርድ’ የሰበረ መፅሃፍ! በፊልምም እንዲሁ። “ሃሪ ፖተር...” በሚል ርዕስ ለንባብ የበቃው የመጀመሪያው መፅሃፍ፣ ሃያኛ ዓመቱን ሊደፍን ተቃርቧል። ያኔ፣ ደራሲዋ ጄኬ ሮውሊን፣ አሳታሚ ለማግኘት ለወራት…
Rate this item
(5 votes)
• ልብ አንጠልጣይ ታሪክንና ትልልቅ ሃሳቦችን ያስታረቀች ደራሲ• ለዘመናችን ቀውሶች ሁነኛ መፍትሔዎችን አቅርባለች“እስቲ በአንድ ሺ ኮፒ አትመን እንሞክረው” ተብሎ የተጀመረው የሃሪ ፖተር ታሪክ፣ በህትመትና በሽያጭ ብዛት... አቻ ያልተገኘለት ዝነኛ ታሪክ ሆኗል፡፡ ግማሽ ቢሊዮን ኮፒ ሊደርስ ምን ቀረው! “ለማንኛውም፣ የቀን ስራ…
Saturday, 11 June 2016 12:24

ትቸው! ረስቸው!

Written by
Rate this item
(7 votes)
ትቸው ረስቸው ሆኜ እንደነገሬ፤በምን አስታውስኩት ይህን ጉዳይ ዛሬ?“መድረክ ንጉሳዊ ነው እንዴ?” በሚል ግርማ ሰይፉ አንድ የኔንም ስም የሚጠቅስ ጽሁፍ አቅርቧል። አቶ አሰፋ ጫቦ በቅርቡ ባሳተመው መፅሀፍ ውስጥ የሸዋ ንግስና ከተመለሰ የእኛም መመለስ አለበት የሚል ስላቅ አቅርቦ ነበር፡፡ ፕሮፌሰር በየነም ቤተሰቦቻቸው…
Rate this item
(14 votes)
• መንግስት፣ ድሮ ድሮ፣ እንዳሻው ቢዝረከረክ መተማመኛ ነበረው - የሬዲዮና የቲቪ ፕሮፖጋንዳ፡፡ ዛሬ ግን፣ መተማመኛው አቅም እያጣ ነው፡፡ ተቀናቃኝ የፕሮፖጋንዳ ባለቤቶች በዝተዋል፡፡• ጭፍን ተቃውሞ፣ ድሮ ድሮ፣ የቻለውን ያህል እያጋነነ ቢናገርና ቢቀሰቅስ መተማመኛ ነበረው - መዘዙ ቀርፋፋና ጥቂት ነው፡፡ ዛሬ ግን፣…
Rate this item
(4 votes)
በአመራር ውዝግብ ውስጥ የከረመው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፤ ባለፈው ሳምንት ጠቅላላ ጉባኤውን በዝግ አካሂዶ አዳዲስ አመራሮችተመርጠዋል፡፡ ቀደም ሲል የፓርቲው ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ አበባው መሃሪ፣በድጋሚ መሪ መሆን እንደማይፈልጉ በመግለጻቸው ከውድድር ውጭ ተደርገው፣ዶ/ር በዛብህደምሴ የመኢአድ ፕሬዚዳንት ሆነው በጉባኤው መመረጣቸው ተገልጿል፡፡ በሌላ…