ነፃ አስተያየት
* የኢትዮጵያ ፖለቲካ ታሟል፤አዲስ ሃኪምና መድሃኒት ይፈልጋል* ኢህአዴግ ውስጥ ካለው ምሁር በተቃዋሚው ጎራ ያለው በእጅጉ ይልቃል* ኢህአዴግ ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ውለታ እንዲውል እጠይቀዋለሁ ለ3 ወራት ገደማ አሜሪካ ቆይተው የተመለሱት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በወቅታዊ አገራዊ ችግሮች…
Read 4880 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢትዮጵያ ውስጥ እንቅልፍ ከጠፋ ከራረመ። ከአድማስ ባሻገር የሚያይ አይን ጨላለመ፡፡ ልብም በስጋት አፈገፈገ፡፡ “ነገ” የሚለውን ቅርብ ቀን “እንዲህ ይሆናል!” ለማለት የተደረደሩ ጡቦች ረገፉ፤ ሁሉም ነገር ደቀቀ፤ላመ ፈሰሰ! ሀገር በምን ላይ ትቁም? ብንል ታሪክ ተንሸራትቷል፣ኪዳን ፈርሷል … ስለዚህ ቀጣዩ ቀን ምን…
Read 2347 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 09 October 2016 00:00
ከብሔራዊ ሀዘን አዙሪት እንዴት እንውጣ?! “Injustice to anyone is injustice to everyone
Written by ክብሮም ዘቢብ
ባለፈው እሁድ መስከረም 22፣ በኦሮሞ ማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታ በሚሰጠው የኢሬቻ በዓል ላይ በደረሰው አስከፊ አደጋ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን መሞታቸውን ተከትሎ ለ3 ቀናት ብሄራዊ ሀዘን ታውጇል፡፡ የፖለቲካ ጨዋታውን ትተን፣ የዜጎቻችን ሞት በእጅጉ ያሳዝናል፡፡ በዚህ ረገድ ፖለቲከኛና ህዝብ የተለያዩ ናቸው፡፡ በተለይ ጤነኛ…
Read 2249 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አሁን የምንገኝበት ዘመን በየሐገሩ ልዩ ልዩ ቀውስ ተንሰራፍቶ የሚታይበት ዘመን ነው፡፡ አሁን የምነገኘው፤ በሶሻሊዝም ተስፋና በካፒታሊዝም ረድዔት መጽናናት ባልቻለች ዓለም ውስጥ ነው፡፡ አሁን እንደ ካርል ማርክስ፣ እንደ ሲግሞንድ ፍሮይድ ወይም እንደ አንስታይን ያሉ ‹‹ፀያህያነ ፍኖት›› በእጅጉ የሚያስፈልጉበት ዘመን ነው፡፡ አሁን…
Read 2129 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በየአካባቢው የተቃውሞና የግጭት ማዕበል በተባባሰበት ሰሞን፣ ኢቢሲ በተከታታይ ያስተላለፋቸው ሁለት ዜናዎች፣ የአገራችንን ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ያሳያሉ። ስብሰባ ላይ የሰነበቱ የኢህአዴግ መሪዎች፣ ስር ነቀል የመፍትሄ ውሳኔ እንዳስተላለፉ ይገልፃል የመጀመሪያው ዜና። በቂ የስራ እድሎች አለመፈጠራቸው የኛ ጥፋት ነው በማለት የተናገሩት የኢህአዴግ መሪዎች፣…
Read 6483 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ከአሜሪካና ከአውሮፓ ግድም፣ ለአገራችን ችግር የሚበጅ አንዳች መፍትሄ ወይም ድጋፍ ለማግኘት መመኘት፣ በጭራሽ ነውር አይደለም። በእውቀትም ሆነ በሃብት ቀድመው የደረጁ፣ በፖለቲካም ሆነ በኢኮኖሚ ስርዓታቸው የተሻሉ... በአጠቃላይ፣ በስልጣኔ ደህና የተራመዱ አገራት ናቸው - እነ አሜሪካ እነ እንግሊዝ። ከአርአያነታቸው በተጨማሪ፣ በተግባር የአገራችንን…
Read 2981 times
Published in
ነፃ አስተያየት