ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“በፓርቲያችንእንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት ይፈጥርብናል”አቶ አበበ አካሉ(የ”ሰማያዊ” የውጭ ግንኙነት ኃላፊ)የፓርቲ ስብሰባ ላይ ሆነን ነው የመረጃ ቋቶቻችንን ከፍተን፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለ4 ወራት መራዘሙን ያየነው፡፡ በጣም ነበር ያዘነው፡፡ መንግስት በሀገሪቱ ምንም አይነት ችግር የለም እያለ በሚዲያዎች እየነገረን፣ አዋጁን በድጋሚ ለ4 ወር ማራዘሙ…
Rate this item
(8 votes)
ከአዘጋጁ፡- ከዚህ በታች የቀረበው አስተያየት ጋዜጠኛ ቤኒያም ከበደ (ቤን) “Ethiopian First” በተባለው የራሱ ድረ ገፅ ከለቀቀው ቪዲዮ የተወሰደ ሲሆን ሃሳቡ የተናጋሪውን አመለካከት ብቻ የሚያንጸባርቅ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በፓርላማ ቀርበው አንድ የተናገሩት ንግግር ነበር፡፡ እጅግ በጣም ነው ያሳዘነኝ፡፡ እውነቴን…
Rate this item
(4 votes)
“የቆሻሻው ክምር አደጋ ሊፈጥርብን እንደሚችል አመልክተን ነበር” በተለምዶ ቆሼ እየተባለ በሚጠራው ስፍራ ባለፈው ቅዳሜ ከደረሰው አደጋ የተረፉና ቤተሰቦቻቸውን ያጡ ተጎጂዎች “ሰሚ አጥተን እንጂ የቆሻሻው ክምር አደጋ ሊፈጥርብን እንደሚችል በተደጋጋሚ ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመልክተን ነበር” ብለዋል፡፡ አስተዳደሩ ግን እስካሁን የአደጋው…
Rate this item
(6 votes)
 እስቲ፣ በየእለቱ የሚነበነቡ አባባሎች ምን እንደሚመስሉ ከነትርጉማቸው፣ ለአፍታ ተመልከቱ። የኢትዮጵያን ህዳሴ እውን ለማድረግ፣ የሚሌኔየም ግቦችን ለማሟላት፣ ሕፃናትን እናስከትብ! (ወላጆች ልጆቻቸውን ለማስከተብ የሚነሳሱት፣ ለኢትዮጵያ ህዳሴና ለUN ግቦች በመቆርቆር?) የእድገትና የትራንስፎርሜሽን እቅድን ለማሳካት፣ የትራፊክ አደጋን በጋራ እንከላከል! (ያ እቅድ ባይኖር፣ በትራፊክ አደጋ…
Rate this item
(2 votes)
ተቃዋሚ ፓርቲዎች የመንግስትን ፖሊሲ ይተቻሉ በኢትዮጵያ ቆላማ አካባቢዎች የተከሰተውና ወደ 6 ሚሊዮን ገደማ ህዝብን ለአደጋ ያጋለጠው ድርቅ፤ህፃናት ተማሪዎችን ከትምህርት ገበታ ያናጠበ ሲሆን በመቶ ሺዎች የሚገመቱ ሰዎችንም ከቀዬአቸው አፈናቅሏል፡፡ለበርካታ ዓመታት ይህን የድርቅ አደጋና ስጋት ማሸነፍና ማስወገድ ያልተቻለው ለምንድን ነው? ተቃዋሚ ፓርቲዎች…
Rate this item
(2 votes)
 • ነገር የተበላሸው፤...መንግስት፣ “ዘበኛ” እንዲሆንልን ሳይሆን፣ “ጌታ” እንዲሆንብን የተስማማን ጊዜ ነው። • የአገራችን ፖለቲካ - “ለመጣላት መስማማት”! • ስልጣን የያዘ፣ የአገሬው ጌታ ይሆናል። እዚህ ላይ ውይይትና ክርክር የለም። ብዙዎቻችን የተስማማንበት ጉዳይ ነው (“አገራዊ መግባባት” ልንለው እንችላለን)። • የፖለቲከኞች ውይይትና ድርድር፣…