ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት: ጥሪ፥ ችሎታ ወይስ ሹመት? “ከማይኾን ሹመት የሚመነጭ እኩይ ፍሬን እንደማየት አስከፊ ነገር የለም፡፡ በአንጻሩ፥ ችሎታ ያለው፣ ሠናይ እና ፍትሐዊ የኾነ ሰው በቦታው ላይ ሲሠየም እንደማየት በእጅጉ ደስ የሚያሰኝ ነገር የለም፡፡” (ቻርለስ ደብሊው ኤሊየት፣ ሐርቫርድ ዩኒቨርሲቲ 1869) ዶ/ር ዳኛቸው…
Rate this item
(5 votes)
ባለፈው ሳምንት ጽሁፌ በገለጽኩት ሁኔታ ኢህአዴግ የሀገሪቱን የፖለቲካ መድረክ ሙሉ በሙሉ በመቆጣጠር፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የእግር መትከያ ቦታ ካሳጣቸው በኋላ፣ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንደሚባለው፣ በየዓምስት አመቱ “ኑ እንፎካከር” የሚላቸው ራሱ የሚያቅደው፣ ራሱ የሚቆጣጠረውና፣ ራሱ የሚያስፈጽመው “ምርጫ” የሚመስል ብሔራዊ ምርጫ አዘጋጅቶ…
Rate this item
(2 votes)
ለ11 ወራት የዘለቀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተነሳው አብዛኞቹ ችግሮች ተፈተው ነገሮች ወደ ቦታቸው ተመልሰዋል በሚል ነው፡፡ ሆኖም ግን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በተነሳ ማግስት ፖለቲካዊ ውጥረቶችና አለመረጋጋቶች ከቀን ወደ ቀን እየተባባሱ መጥተዋል፡፡ በቀን ግብር ግመታ ተቃውሞ መነሻነት፣በአማራና በኦሮሚያ አካባቢዎች ንግድ ቤቶችን…
Rate this item
(11 votes)
• “የኮርቤቲ ቅሌት” ተብሎ ይሰየም ይሆን? ኮርቤቲ ምንድነው? ኮርቤቲ - በእንፋሎት ሃይል ኤሌክትሪክ ማመንጫ ፕሮጀክት ነው። ስንት ያመነጫል? ኤሌክትሪክ የማመንጨት አቅሙ - ከጊቤ3 ጋር እኩል ነው። ወጪውስ? የግንባታ ወጪው ግን፣ ከጊቤ3፣... በ50 ቢሊዮን ብር ይበልጣል።• የ50 ቢሊዮን ብር ብክነት በማን…
Rate this item
(6 votes)
ኢህአዴግ በሀገራችን የመድብለ ፓርቲ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት መገንባት የቅንጦት ነገር ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው ብሎ አበክሮ የነገረን ገና ስልጣን በያዘ በማግስቱ ነበር። ከ25 ዓመት አገዛዝ በኋላ የነገረን ደግሞ “በአሁኑ ወቅት እየተፈጠረ ባለው የአውራ ፓርቲ ስርአት ተቃዋሚዎች ተጎጂ እንዳይሆኑ ፖሊሲያቸውን የሚያስተዋውቁበት መድረክ…
Rate this item
(3 votes)
“--አንድ የአሜሪካ ኩባንያ አንድ ጥቅም ለማግኘት፣ ለአንድ ኢትዮጵያዊ ባለሥልጣን ጉቦ በሚሰጥበት ጊዜ በአሜሪካበወንጀል ሲከሰስ፣ አትዮጵያዊው ባለሥልጣን በኢትዮጵያም ውስጥ ይጋለጣል ማለት ነው፡፡ የተቀበለውም ገንዘብአሜሪካ ከዘለቀና በኢትዮጵያ በኩል ጠያቂ ካለ፣ ገንዘቡ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ ይችላል፡፡---” በዶ/ር ያዕቆብ ኃይለማርያም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጉቦ…