ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ክቡር ሆይ!በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታ አቀርባለሁ። ዛሬ ይህቺን ጦማር በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በኩል እንድጽፍልዎ ግድ ያለኝ በእኔ በራሴ ላይ፣ በሌሎች ሰራተኞች ላይ እንዲሁም በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አባል ኩባንያዎች ላይ እየደረሰ ያለውን እውነታ ክቡርነትዎ እንዲያውቁትና ከአላህና ከመንግስት በታች ውሳኔ እንደሚሰጡን በማሰብ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ማስፈንጠሪያ የአፋኙ የህወሓት/ኢሕአዴግ ሥርዓት ወደ ዳር መገፋትን ተከትሎ የተፈጠረውን ፖለቲካዊ ምስቅልቅል፣ ተንታኞች በተለያየ አጽናፍ ይተረጉሙታል፡፡ አንዳንዶች ሀገራዊ ፈተናውን ከሚጠበቀው በላይ ያከበደው፤ የፖለቲካ ምህዳሩ ያለበቂ መጠበቂያ ወለል ብሎ መከፈቱ ነው፤ ይላሉ፡፡ የዶ/ር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ወደ ሥልጣን በመጣበት ሰሞን ይህንን ሐሳብ…
Rate this item
(0 votes)
 "--ከግድያው ባሻገር በኢዜማ፣ አብን፣ ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፣ እናት ፓርቲ አባላትና አመራሮች ላይ እስራት፣ ድብደባ፣ ማዋከብና የንብረት ማውደም ድርጊት መፈፀሙም በሪፖርቱ ተጠቁሟል፡፡ በዚህም 85 ያህል የኢዜማ አባላትን ጨምሮ ከ145 በላይ በሚሆኑ ግለሰቦች ላይ እስርና ድብደባን ጨምሮ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች እንደተፈፀመባቸው ሪፖርቱ…
Rate this item
(0 votes)
“በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በኾነው።” (ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የተቋሙን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ፡-) እስልምና ሃይማኖት በሀገራችን ከ14 ክፍለ ዘመናት በላይ ባስቆጠረው ታሪኩ በተለይም እስከ 1980ዎቹ መጀመሪያ አመታት ድረስ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ…
Rate this item
(2 votes)
ሕዝብ፣ ያለ ዳኝነት፣ በምልክት ብቻ ሲፈርድ፣ ሕግ የማይገዛው ባለስልጣን ሲሆን፣ አያድርስባችሁ። ከመዓቱ ይሰውራችሁ። የሁለት ቀናት ተከታታይ ውሳኔዎችን እንመለከታለን። የጥንቱንና የዛሬውን የአውራ ጣት ምልክት ካነፃፀርን አይቀር፣ “ከንጉሥ ጣት ይልቅ፣ የፌስቡክ ጣት ይሻላል ወይ?” ብለን መጠየቅ እንችላለን።በአንድ ቀን ውስጥ፣ በሮም የፍልሚያ ትርዒት…
Rate this item
(1 Vote)
 • በጠቅ-ጠቅ ፍጥነት ነው፤ መግዛትና መሸጥ። አየር ባየር ነው፤ መክፈልና ማግኘት፣ መላክና መቀበል (click, click, send & received) • በጣት ውልብታ ሆኗል፣ መገናኘትና መሰናበት። በምልክት ብቻ ነው ዳኝነት። “ጓደኞችን” እንደ ልብ ማብዛት፤ ከእልፍ ሰዎች ጋርም “መጣላት”። (like, unlike, thumbs up,…