ነፃ አስተያየት

Rate this item
(10 votes)
መልካም ወሬ ከፈለጋችሁ አይታጣም። በቅርቡ “አይፎን 6” ሞባይሎችን፣ ሰሞኑን ደግሞ አዳዲስ የ“አይ-ፓድ” ምርቶቹን ለገበያ ያቀረበው አፕል ኩባንያ፤ እንደለመደው ዘንድሮም ሬከርድ ሰብሯል - በአመት 40 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ትርፍ በማግኘት። አትራፊነቱ አይገርምም። የጥረት፣ የፈጠራ፣ የቢዝነስ ታታሪነቱ ውጤት ነው። “አይፎን 6”ን ለመግዛት…
Rate this item
(1 Vote)
የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ክቡር ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር በማድረግ የዓመቱን የሕግ አወጣጥ መርሐ-ግብር (Legislative Program) ማሳወቃቸው ይታወሳል፡፡ የዘንድሮው የፕሬዚደንቱ ንግግር ለየት ያለ ሃሳብ የተካተተበት መሆኑን አስተውያለሁ፡፡ ክቡር ፕሬዚዳንቱ በኢህአዴግ የሃያ አራት ዓመት የአስተዳደር ዘመን…
Rate this item
(8 votes)
የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር የሆኑት ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ “በውጭ ያሉ ኢትዮጵያውያንን የፖለቲካ እንቅስቃሴ” በተመለከተ አሜሪካ ውስጥ ላለፉት ስድስት ወራት ጥናት ሲያደርጉ ቆይተው በቅርቡ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በአሜሪካ ስለነበራቸው ቆይታ፣ ስለ ጥናታቸው፣ እንዲሁም በሃገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ…
Rate this item
(2 votes)
“ስልጠናው ለመማር ማስተማሩ የጨመረው ነገር የለም” - መምህር“ስልጠናው ውጤታማ ነው፤ መግባባትም ተፈጥሯል” - መንግሥት ለዩኒቨርሲቲ መምህራን በመንግስት ፖሊሲዎችና በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከተሰጠው ስልጠና ምንም አዲስ ነገር አለማግኘታቸውን የተናገሩ ሰልጣኞች፤ ለአስር ቀናት የዘለቀው ስልጠና ውጤታማ ነበር ለማለት አያስደፍርም ይላሉ፡፡ መንግስት…
Rate this item
(1 Vote)
ኢ/ር ይልቃል በሰብሳቢነት ተመርጠዋልዘጠኝ ህብረ ብሄራዊና ብሄር ተኮር ፓርቲዎች በአገሪቱ ወቅታዊና አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረሙ ሲሆን የሰማያዊ ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የትብብሩ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የትብብር ስምምነቱን የፈረሙት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ)፣ የመላው ኢትዮጵያ…
Rate this item
(5 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ በጥቅምት 1 ቀን 2007 ዓ.ም እትሙ በነፃ አስተያየት አምድ ስር ’’በዲላ ዩኒቨርሲቲ ያዘኑት የተማሪ ወላጆች’’ በሚል ርዕስ ታትሞ የወጣውን ፅሁፍ ተመልክተናል፡፡ ከዚህ ፅሁፍ መገንዘብ እንደቻልነው ዝግጅት ክፍሉ ሊታረሙ ይገባል ብሎ በአስተያየት መልክ ማሳሰቡ በግርድፉ ሲመዘን መልካም ነው…