ነፃ አስተያየት

Rate this item
(34 votes)
መግቢያኢትዮጵያን ላለፉት ሩብ ክፍለ ዘመናት የመራውና እየመራ የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) መመሪያው ያደረገው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም፣ በብዙ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኞችና ምሁራን ሲተች ይደመጣል፡፡ እንዲያውም አንዳንዶች እንዲህ የሚባል ርዕዮተ ዓለም በዓለም ታይቶ አያውቅም፤ ምንም አይነት የፖለቲካ-ኢኮኖሚ አስተምህሮና…
Rate this item
(8 votes)
አንዳንዴ፣ ባለውለታን ብናመሰግን ምናለበት? በረሃብ የተጠቁ ኢትዮጵያውያንን ለማገዝ፣ በዓመት ውስጥ 530 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ እንደተለገሰ የዩኤን መረጃዎች ይገልፃሉ (ካለፈው ዓመት የተሻገረ ሰላሳ ሚሊዮን ዶላር ሳይካተት)።ለመጠባበቂያ የተያዘ፣... እንዲሁም ባለፈው ወር ቃል የተገባ ተጨማሪ እርዳታ ሲታከልበት፣ ከለጋሾች የተገኘው እርዳታ 700 ሚሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
ለቤት ፈላጊዎች በአክሰስ ሪል ስቴት ስር ያሉ መሬቶች ይከፋፈላሉ የአክሰስ ሪል ስቴት መስራችና ዳይሬክተር አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፤ ከቤት ገዥዎች 1.4 ቢ. ብር ከሰበሰቡ በኋላ የገቡትን ውል ሳይፈጽሙ ባልታወቀ ምክንያት ከአገር መሰወራቸው ይታወሳል፡፡ መንግስት የቤት ፈላጊዎችን ተደጋጋሚ ክስና ቅሬታ መነሻ በማድረግም…
Rate this item
(12 votes)
• አዎ፣ “እግርኳስ ዳቦ አይሆንም”። ግን፣ ልንማርበት እንችላለን።• የእውነትን፣ የኑሮንና የማንነትን ሚስጥር፣ ከእግርኳስ ውድድር!በድሃ አገር ውስጥ፣ ለአንድ ስታዲዮም ግንባታ፣ 2.4 ቢሊዮን ብር ማፍሰስ! ይሄ ነገር፣ “አሳዛኝ ብክነት ላይሆን ይችላል”... የሚል አሳማኝ ሃሳብ ማቅረብ ከባድ ነው። ቢሆንም፣ እንሞክር። የውድድር ስፖርቶች፣ የብዙዎቻችንን…
Rate this item
(14 votes)
“አይነኬዎች በተፈጠሩበት ሙስናን መታገልም ዝም ማለትም አገር ያፈርሣል”ባለፈው እሁድ መኢአድ በፅ/ቤቱ በዲሞክራሲና ሙስና ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ ያቀረቡት የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ሲሆኑ በመግቢያቸውም የተለያዩ ዕውቅ ፈላስፎች ስለሙስና የተናገሩትን በመጥቀስ ሙስናን ለመተንተን ሞክረዋል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
 • ይሄ ‘ቁጥር’፣ ፈፅሞ እውነት ሊሆን አይችልም - ከውጭ አገር፣ 9 . ሚ ሰራተኞችን ካላመጣን በቀር ።• ‘ቁጥሩ’፣ ከኢትዮጵያ ከተሞች አቅም በላይ ነው ። የመስራት አቅም ያለው ከተሜ፣ 9 ሚሊዮን አይደርስም“እንግዲህ ነገሩን ከሥሩ እንጀምረው፡፡ የመንግስት ባለስልጣንና ተራ ሰራተኛው፣ የጎዳና ነጋዴውና…