ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ብልፅግና ፓርቲ በሰሞኑ ስብሰባው፣ ዋና ዋና የውሳኔ ሃሳቦችን አጽድቆ፣ አንድ ሁለት ብሎ በመግለጫ ነግሮናል። ሃሳቦቹን እንያቸው1. አራቱ ሃሳቦች፣ “ዘንድሮ ይከናወናል” ተብሎ በሚጠበቀው የፖለቲካ ምርጫ ላይ ያተኮሩ ሃሳቦች ናቸው። ምርጫው ሰላማዊ እንዲሆን የሚያሳስቡ። በእርግጥም፣ (ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገራት፣ የፖለቲካ ምርጫ፣ የሰላም ተስፋ…
Rate this item
(3 votes)
 በአሜሪካ፣ ካናዳ፣ የአውሮፓ አገሮች፣ ወዘተ የምትኖሩና የተማራችሁ የህውሓት አባላት፣ ልጆችና ዘመዶች፣ የዝርፊያ የጥቅም ተጋሪዎችና በብሔር ፕሮፓጋንዳ የተታለላችሁ የትግራይ አካባቢ ተወላጆች፣ ከማህበራዊ ሚዲያዎች ፅሁፎቻችሁ እንደሚታየው፤ የትጥቅ ትግል የሚባለውን ነገር እንደገና ለመጀመርና ትግራይን ገንጥሎ አገር ለመመስረት በመነጋገር ላይ ናችሁ፡፡እንደ ሁሉን ቻይ ፈጣሪ…
Rate this item
(3 votes)
“እንዳትነግረው ብዬ ብነግረው፤ እንዳትነግረው ብሎ ነገረው”፡፡አስገራሚ አባባል ነው፡፡ በእርግጥ ተመሳሳይ መልዕክት የሚያስተላልፉ ሌሎች አባባሎችም አሉ፡፡“ሰው ሲያማ፣ ለኔ ብለህ ስማ” የሚል አባባል፣ በብዙዎች ይታወቃል፡፡“ነግ በኔ” የሚል ሀረግም አለላችሁ፡፡ በእርግጥ፣ “ትናንት፣ የማናውቀው እንግዳ፣ አላፊ መንደገኛ ነው የተደፈረው። ዛሬ፤ወዲያ ማዶ አዲስ ተከራይ ነው…
Rate this item
(2 votes)
ለአርባ አምስት ዓመታት የኢትዮጵያና የትግራይ ህዝብ ራስ ምታት የነበረው ህወሓት የግፉ ጽዋ ሞልቶ፣ የማይነካውን ቀፎ ነክቶ በተወሰደበት ወታደራዊ እርምጃ ከመንበረ ስልጣኑ መነሳቱን ከሰማሁ በኋላ “ከእንግዲህ በፖለቲካ ጉዳይ አልጽፍም” ብዬ “ብዕሬን ሰቅዬ” እንደ ማንኛውም ዜጋ በግል ጉዳዬ ታጥሬ፣ የራሴን ኑሮ እገፋለሁ…
Rate this item
(1 Vote)
 "ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ፣ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።" የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ እ.ኤ.አ ከ1980ዎቹ…
Rate this item
(1 Vote)
 • የትግራይ ህዝብ አሁንም ቢሆን ህወኃትን እንደ ልጁ ነው የሚመለከተው • ጦርነቱ ያበቃ አይመስልም • የማይካድራውን ጭፍጨፋ ማን እንደፈፀመው አልተጣራም ባለፉት 30 ዓመታት ትግራይን ሲያስተዳድር የነበረው ህወኃት ራሱ በጫረው ጦርነት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም በመጣበት መንገድ ወደ መጣበት ተመልሷል፡፡…
Page 10 of 126