ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች በመጡ ዜጐች የተቋቋመችው አዲስ አበባ በተለያዩ የአስተዳደር ብልሹነቶች ምክንያት ሁሉንም ዜጐች እኩል ተጠቃሚ ማድረግ ሳትችል ቀርታለች” የሚለው የሰሞኑ የአዲስ አበባ የመሬት ወረራና የህገወጥ ኮንዶሚኒየም እደላን የተመለከተው የኢዜማ ሪፖርት፤ “ከቅርብ ወራት ወዲህ በከተማዋ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የመንግስታዊ መዋቅሮች…
Rate this item
(2 votes)
 ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ወርረው ለማስገበር በተነሱ ጊዜ፣ እንደ አንድ የጦር መሣሪያ ለመጠቀም ያዘጋጁት፣ ኢትዮጵያዊያንን በዘርና በሃይማኖት ከፋፍሎ፣ እርስ በእርስ በማጋጨት ማዳከም ነበር፡፡ ኦሮሞውንና ሌላውን ሕዝብ በአማራው ላይ እንዲሁም ሙስሊሙን በክርስቲያኑ ላይ እንዲነሳ አድርገዋል፡፡ ክፉዎችና በጠላት ስብከት የተሸነፉ የመኖራቸውን ያህል አስተውለው የተራመዱም…
Rate this item
(1 Vote)
- በአሁኑ ሰዓት የዞኑ ማንኛውም ፋይናንስ እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል - 5ቱ የዞኑ አመራሮች ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል - የዞኑ ምክር ቤት ትላንት አዲስ አስተዳዳሪ ሾሟል ባለፈው ነሐሴ 3 ቀን 2012 ዓ.ም የወላይታ ዞን አስተዳዳሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት…
Rate this item
(6 votes)
ፕ/ር መረራ ጉዲና ውዝግብ ባስነሳው ጽሑፋቸው ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ባለፈው ቅዳሜ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና #በኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ፤ በእኩልነት ላይ የተመሠረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉ ሙከራዎች፤ ያጋጠሙን…
Rate this item
(2 votes)
 ከአንድ ዓመት በፊት፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ሊኖራቸው ይችላሉ ተብለው የሚገመቱ የፖለቲካ ቡድኖችና የህብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉበት ዓውደ ርእይ ላይ በአስተባባሪነት የመሳተፍ እድል አጋጥሞኝ ነበር። በዚህ ወቅት ከተካሄዱ የቡድን ውይይቶች በአንደኛው፣ አንድ ተሳታፊ ‘የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛው ችግር በአማራው፣ በኦሮሞውና በትግራይ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ከፖለቲከኛውና ምሁሩ ዶ/ር አለማየሁ አረዳ ጋር ሰሞኑን በነበረው ቆይታ በለውጡ ትሩፋቶች፣ በህግ ማስከበር እርምጃዎች፣ በፖለቲካ አለመረጋጋቶች፣ በሸገር ፕሮጀክትና ባልተጠበቀው የሰሞኑ ሹም ሽረት ጉዳይ ላይ አነጋግሯቸዋል፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በሚል እርምጃዎችን መውሰድ ጀምሯል:: የመንግስትን እርምጃዎች…
Page 13 of 126