ነፃ አስተያየት
ከሥርዓት አልበኝነት ጋር የተለማመደ ሰው፣ ምን ብሎ ይፎክራል? ላሜህን ጠይቁት። እንዲህ ይላል።“አንድ ሰው ቢያቆስለኝ፣ የሆነ ልጅ ቢጎዳኝ፣ ገደልኩትሰባት እጥፍ ነው የቃየን በቀልየላሜህ ደግሞ ሰባ ሰባት እጥፍ!ከጥንቱ ዘመን ይብሳል የጥፋታችን ክብደት። የጥንቱ ጥፋት፣ ከእውቀት እጦት ነው። ሕግ አይታወቅም ነበር። የዘመናችን ጥፋት…
Read 936 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በዚህ ሳምንት ትኩረት ላደርግበት የመረጥኩት ርእሰ ጉዳይ “ፋኖ” ነው። በቅድሚያ “ፋኖ” የሚለውን ቃል እና ጽንሰ ሃሳብ ምንነት ለማየት እንሞክራለን። “ፋኖ ማን ነው?” የሚለውንም በወፍ በረር እንቃኛለን፡፡ በ“ፋኖ” ላይ የሚነሱትን አወዛጋቢ አስተያየቶች እናወሳለን፡፡ አንዳንዶች ፋኖን እንደ ጃንጃዊድ ሚሊሻ አሸባሪ እንደሆነ ሲናገሩ…
Read 694 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የሕግ ሥርዓትና የስጋ ምግብ፣ በተመሳሳይ ጊዜ እንደተጀመረ ይገልጻል - የኖኅ ትረካ። • የስጋ ምግብ እስከዛሬ አልተቋረጠም። ቸል ሳይባል፣ እንደፀና ቀጥሏል። በአቅም ችግር፣ የስጋ ምግብ ሲርቀን ይቆጨናል። ዓመት በዓላችን ነው። • ሕግና ሥርዓትን ቸል ለማለት ግን፣ አጋጣሚና ሰበብ እናበዛለን። አዎ፣…
Read 10152 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ እባክዎ ልዝብ አምባገነን ይሁኑ!” በሚል ርእስ አጠር ያለች መጣጥፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ ጽሑፌን ያነበቡ አንዳንድ አንባቢያን፣ “ምን ተዓምር ተፈጠረና ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩን ‘ልዝብ አምባገነን ሁኑ’ የሚል ምክር ያቀረብከው? ደግሞስ ልዝብ አልከው፣…
Read 2559 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• በከልል አደረጃጀት ላይ የተለየ ሃሳብ ይዘን መጥተናል • መሬት የህዝብና የዜጐች ነው ብለን እናምናለን • የተለየ የቋንቋ ፖሊሲ ቀርፀናል አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ በምስረታ ላይ ነው - “የኢትዮጵያ ዜጐች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት” ይሰኛል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠና አለማየሁ አንበሴ፣ ከፓርቲው የምስረታ አስተባባሪ…
Read 208 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ምርታማነት ከሞተ፣ ምርት እንደ መና ከሰማይ አይወርድም • ህዝብ ሸመታ ሳይሆን ሽሚያ ውስጥ ነው ያለው • ሁሌም አምራቹን ማዘዝ የሚችለው ሸማቹ ነው የብዙዎችን ህይወት እያመሰቃቀለ ያለው የኑሮ ውድነቱ መንስኤዎች ምንድን ናቸው? ኑሮአችንን እንዴት ከገቢያችን ጋር እናመጣጥነው? ለኑሮ ውድነቱ መቋቋሚያ…
Read 10623 times
Published in
ነፃ አስተያየት