ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
"--የአፍሪካ ምሁራን ተሰባስበው ለዚህ ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል። “የአፍሪካ ህልውና የአፍሪካ ስልጣኔና የአፍሪካ ገናናነት፣ አፍሪካዊ የፍልስፍና መሰረት ከሌለው እውን ሊሆን አይችልም። በነጮች ፍልስፍና አፍሪካን መገንባት አይቻልም።” ፍልስፍና ፍለጋ እየባዘኑ ናቸው። ይህን አፍሪካዊ ፍልስፍና ፍለጋ አይናቸውን ወደ ኢትዮጵያ እያማተሩ ነው።--" (ክፍል -4)ዶ/ር…
Rate this item
(0 votes)
እንደ መንደርደሪያየአግድሞሽ የቁጥጥርና ሚዛን (check and balance) ሥርዓት፣ የዴሞክራሲያዊ ግንባታ ምሰሶ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ይህን ጤናማ የሥልጣን ክፍፍል፣ በማይናወጥ መሠረት ላይ በማጽናቱ ረገድ፤ ትልቁን ድርሻ የሚጫወተው ደግሞ ሚዲያ ነው፡፡ የሥነ መንግሥት ንድፈ ሐሳባውያን፣ ዘርፉን «በአራተኛ መንግሥትነት» ይፈርጁታል፡፡ እውቁ አሜሪካዊው የዴሞክራሲ አባት…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል -3)ያለ መደመር ያለፉት ዘመናት፣ መጪው ዘመን በመደመር እይታየኢትዮጵያ መንግስታት “የሃገሪቱን ችግር እናቃልላለን” በሚል ፖሊሲዎች ነድፈዋል። ተቋማት ገንብተዋል ወይም ለመገንባት ሞክረዋል። የሰው ሃይል አሰልጥነዋል። “ሃገር ለማዘመን፣ ድህነት ለመቅረፍ፣ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ገናናነቷ ለመለስ” በሚል ብዙ ነገር ለማድረግ ሞክረዋል። ሁሉም በአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት ሶስት ዓመታት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜም ጥሰቶቹ እየተባባሱ ሄዱ እንጂ መሻሻል አላሳዩም፡፡ ለዚህ ምክንያቶቹ ምን ይሆኑ? ለእነዚህ የመብት ጥሰቶች ዋነኛ ተጠያቂዎቹ እነማን ናቸው? የመፍትሔ አቅጣጫዎቹስ ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ…
Rate this item
(1 Vote)
• ከሩብ በላይ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ አንዲት ቃል ማንበብ አይችሉም። ከመንግስት በጀት ውስጥ ግን፣ ከሩብ በላይ ለትምህርት ይመደባል። • የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁጥር፣ ከ2000 ዓ.ም ወዲህ በ33% ጨምሯል። ያኔ፣ 15 ሚሊዮን ተማሪዎች ነበሩ። ዓምና 20 ሚሊዮን። • የመምህራን ቁጥር ግን፣…
Rate this item
(0 votes)
"--ሁለተኛው የህገመንግሥታዊ ሥርዓቱ ፈተናዎች ምንጭ በፌደራል ህገመንግሥቱና በክልል ህገመንግሥታት መካከል ሆነ ተብሎ የተራመደው የህግ ይዘት መጣረስና አለመጣጣም ነው። ይህም በአብዛኛው የሚያያዘው በክልሎች ደረጃ ገኖ ከተራመደው የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የፖለቲካ አመለካከት ጋር ነው።-" የዚህ ጽሁፍ መነሻ፣ ‘አንቀጽ 39፣ ይቅር ወይስ ይኑር’ በሚል…
Page 7 of 128