ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ግብፆች የአሜሪካንን መንግሥትና የዓለም ባንክን ወደ ሕዳሴው ግድብ ድርድር እንዲገቡ የፈለጉትና ያደረጉትም ሁለቱ ለእነሱ ፍላጎት መሳካት ያላቸውን ታማኝነት አይተው መሆኑ በተግባር ተረጋግጧል፡፡ በሞኝ ክንድ የዘንዶ ጉድጓድ ይለካል እንዲሉ፣ በቅንነት በገባበት ድርድር በእባቦች የተነደፈው የኢትዮጵያ መንግሥት፤ አሜሪካና የዓለም ባንክ ከታዛቢነት ወንበር…
Sunday, 17 May 2020 00:00

ሻሞ! “274”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ለሀገራችን ወቅታዊ፣ ጠቃሚና፣ ምትክ የለሽ መሆኑን የሚያሳይ የቅድመ ምርጫ ግምትና ትንተና 1. መግቢያ የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን ከመግባቱ በፊት የዘንድሮ ምርጫ እንዲራዘምና፣ አንድ ሁሉን ዐቀፍ የሆነ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ስንጠይቅ እንደነበር ይታወቃል። በእኛ ጥረትና ትግል ሳይሆን በኮሮና…
Rate this item
(4 votes)
• የሕገ መንግሥት ትርጓሜ መጠየቅ ሕገ መንግሥታዊ ድጋፍ አለው • ብሔራዊ አደጋዎችን በመግባባት ልንሻገራቸው ይገባል • የራሱ ጽ/ቤት የሌለው ፓርቲ አገር ለመምራት ማሰብ የለበትም ከተመሰረተ የአንድ ዓመት ተኩል ብቻ ዕድሜ ያለው ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፤ በነሐሴ ወር ይካሄዳል ተብሎ ታቅዶ ለነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
 ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 ቀን 2012 ዓ.ም የሰጠው መግለጫ ነው፡፡ በህወሓት መግለጫ ላይ ያለኝን አስተያየት ለመጻፍ የተነሳሳሁት የብልጽግና ፓርቲ አባል ወይም ደጋፊ ስለሆንኩ አይደለም፡፡ በህወሓት መግለጫ ላይ ለመጻፍ የተነሳሳሁት “ህወሃትን ስለምጠላ” አይደለም፡፡ ለጽሁፌ መነሻ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአገሪቱ ኮቪድ -19 መከሰቱን ተከትሎ ምርጫው በመራዘሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና በመንግስት ቅቡልነት ዙሪያ የተለያዩ አቋም እያንፀባረቁ ሲሆን አብዛኞቹ “የሽግግር መንግስት” መቋቋም የሚለውን ሃሳብ ተቃውመውታል፡፡ “የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና ምርጫ 2012 በኢትዮጵያ ፣ ፖለቲካዊ ቅርቃርና አማራጭ የመውጫ መንገዶች” በሚል ርዕስ…
Rate this item
(3 votes)
የሽግግር መንግስት ጥያቄ አገር የማጥፋት ዘመቻ ነው ቀጣይ ምርጫ የሚካሄድበት ሁኔታ የሕገ መንግሥት ትርጉም ይሰጥበት ሲል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ወስኗል፡፡ የተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎችም በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች በተለያዩ አግባቦች ውይይቶች ክርክሮች እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ የሽግግር መንግሥት የሚል ሀሳብም በስፋት እየቀረበ ነው፡፡ እነዚህ…