ነፃ አስተያየት

Monday, 01 June 2020 00:00

የፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የዜግነት አርአያአገሩ አሜሪካ ነው፤ ከተማው ሚኒአፖሊስ ነው፤ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ ነው፤ ገዳዩ ነጭ የአሜሪካ ፖሊስ ነው፤ አሜሪካ በሙሉ ተረበሸ፤ ግድያውን አደባባይ ወጥተው የተቃወሙት ነጮችም፣ ጥቁሮችም አሜሪካኖች ናቸው፡፡በአንድ አገር ስሕተት ይፈጸማል፤ ጥፋት ይሠራል፤ ስሕተቱን ወይም ጥፋቱን ጎሣው፣ ወይ የቆዳው ቀለም፣ ወይ …
Rate this item
(0 votes)
 ዐይሁድ እንደ ኢትዮጵያውያን አትንኩኝ ባይ፣ ባህላቸውንና እምነታቸውን የማያስደፍሩ ዐይነት ይመስሉኛል፡፡ ስለዚህም ዐለምን አሸንፎ በገዛው የሮማ መንግስት እንኳበቅኝ ለመገዛት አሻፈረኝ እያሉ ሕይወታቸውን እስከመስጠት ደርሰው ነበር፡፡ ለምሳሌ ባህላቸውን፣ እምነታቸውንና ትውፊታቸውን ለመጠበቅ ከማንም ዜጋ ይልቅ በእምቢታቸው መላውን ዐለም ሮማ ቀጥ አድርገው የገዙትን ሮማውያን…
Rate this item
(1 Vote)
- የኮሮና ወረርሽኝ የስፖርት ዘርፉን ክፉኛ ጐድቶታል - ሕገመንግስቱ ትርጉም አያስፈልገውም፤ ምንም ክፍተት የለውም - ያልመረጥኩት ሰው እንዲመራኝና እንዲያስተዳድረኝ አልፈልግም በደቡብ ክልል የተለያዩ ዞኖች የክልልነት ጥያቄ ማንሳታቸውን ተከትሎ ለችግሩ መፍትሔ የሚያፈላልግ ‹‹የደቡብ ክልል የሰላም አምባሳደሮች ቡድን” በጠ/ሚኒስትር ዐቢይ መመስረቱ ይታወቃል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የ”ፈንቅል” እንቅስቃሴ ዓላማና ግብ ምንድን ነው? - ህወኃት እንዴት ያስተናግደው ይሆን? በትግራይ ክልል የተለያዩ ከተሞች ከ8 ቀናት በፊት ጀምሮ ተቃውሞና ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ መሆኑን በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን የተገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ደግሞ ምንም ችግር የለም ውሸት ነው እያለ ይገኛል፡፡ በክልሉ…
Rate this item
(1 Vote)
- “ወረርሽኝን በመከላከል” ብቻ፣ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ የምንወጣ ከመሰለን፣ የቫይረሱንና የበሽታውን አደገኛነት ገና በቅጡ አልተገነዘብነውም ማለት ነው፡፡ - ስራንና ኑሮን በግማሽ በሩብ መቀነስ፣ ጊዜያዊ የወረርሽኝ መከላከያ ዘዴ እንጂ፣ ቫይረሱን የሚያጠፋ ወይም ለሳምንታት የሚቀጥል መፍትሔ አይደለም፡፡ - “ቫይረሱን ማጥፋትና በሽታውን ማስወገድ…
Rate this item
(0 votes)
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምፈልገውን መስፈርት አላሟሉም ብሎ ከሰሞኑ ከሰረዛቸው 27 የፖለቲካ ድርጅቶች አንዱ የኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢሃን) ነው፡፡ ኢሃን አባል በሆነበት አብሮነት በኩል የሽግግር መንግሥት ጥያቄን ሲያነሳ መቆየቱም ይታወቃል:: በፓርቲው የመሰረዝ ጉዳይ፣ በሚያነሳው የሽግግር መንግሥት ጥያቄና ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች…