ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
• ከወረርሽኙ ጎን ለጎን ምርጫ በጥንቃቄ ማካሄድ ይቻላል በትግራይ ክልል ገዢውን ፓርቲ በምርጫ ከሚፎካከሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አሲምባ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ አንዱ ነው። የፓርቲውሊቀመንበር አቶ ዶሪ አስገዶም በክልሉ ስላለው ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የክልሉ መንግስት ለማካሄድ ስላቀደው ክልላዊ ምርጫ፣ በምርጫው መራዘም ዙሪያ…
Rate this item
(0 votes)
የሶማሌ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ሆነው ከተሾሙ ገና አንድ ወራቸው ነው፡፡ አቶ አሊ በደል መሐመድ ይባላሉ፡፡ የመጀመሪያ ድግሪያቸውን በአንትሮፖሎጂ ከጐንደር ዩኒቨርስቲ፣ ሁለተኛ ድግሪያቸውን በኢጁኬሽናል ሊደርሺፕና ማኔጅመንት ከሃሮማያ ዩኒቨርስቲ አግኝተዋል፡፡ ላለፉት 10 ዓመታት መንግስታዊ ባልሆኑ ዓለምአቀፍ ተቋማት ውስጥ ሰርተዋል፡ የአዲስ…
Rate this item
(2 votes)
• የህዳሴ ግድብንና የእለት ኑሮን፤ የክረምት እርሻንና የፀሐይ ግርዶሽን “በጊዜ ሰረገላ”። • ከ50 የዘመናችን ገናና ፊልሞች መካከል 45ቱ፣ በ“fantasy” እና በ“ተዓምር” የተንበሸበሹ፤ ምናባዊ “የሳይንስ፣ የሱፐርሄሮ እና የምትሃት” ፊልሞች ናቸው። ከፊልሞቹ ዋና ዋና ምናባዊ ተዓምሮች ውስጥ፣ አንዱን ተመልከቱ - “የጊዜ መንኮራኩር”ን።…
Rate this item
(2 votes)
“ታላቁን የሕዳሴ ግድብ እየገነባን ያለነው ሃብታችንና መብታችን በመሆኑ ነው” ግብፅና ሱዳን እ.ኤ.አ በ1959 ባደረጉትና ካይሮ ላይ በተፈራረሙት ስምምነት፣ የአሁኖቹና የቆዩ መብቶች በሚለው አንደኛ ክፍል በተራ ቁጥር አንድ፤ “ይህ ስምምነት እስከ ተፈረመበት ድረስ የተባበረው አረብ ሪፑብሊክ ይጠቀምባቸው የነበሩት የናይል ውኃዎች መጠን…
Rate this item
(0 votes)
- ምርጫው ነሐሴ ላይ እንዳይካሄድ የሚያደርግ ሳይንሳዊ ጥናት አልቀረበም - የትግራይ ህዝብ ተጨቁኗል የሚባለው ራሱ ተጨቁኛለሁ ሲል ነው - ትግራይ አገር ልሁን ካለች፣ በደንብ አገር መሆን ትችላለች - ህዝቡን ማዕከል ያደረገ ድርድር ያስፈልጋል በትግራይ ገዢ ፓርቲ (ህወኃት) እና በብልጽግና ፓርቲ…
Rate this item
(0 votes)
በመንግስት የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ያልተማረረና ያልተራገመ ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ብሎ መወራረድ የሚቻል ይመስለኛል:: ጥሩ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ለመሃላ ተፈልጎ ቢገኝ እንኳ አንድ ሰሞን ለወረት ያህል ከመስራት በዘለለ ደግመው ቢሄዱ ሊያገኙት አይችሉም፡፡ (ለምሣሌ፡- የቀድሞው የውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመልካም…