ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
“በርካታ አባሎች ታስረውብኛል፤ ፅ/ቤቶችም ተዘግተውብኛል” የሚል ተደጋጋሚ አቤቱታ የሚያሰማው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ፤ በዘንድሮ ምርጫ በመሳተፍና ባለመሳተፍ መሃል እየዋለለ ይገኛል፡፡ በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ም/ሊቀ መናብርቱ አቶ ሙላቱ ገመቹና አቶ ገብሩ ገ/ማሪያም እንዲሁም ዋና ፀሃፊው አቶ ጥሩነህ ገምታ፣ ባለፈው ረቡዕ ለተወሰኑ…
Rate this item
(2 votes)
በእነዚህ ሰሞናት የቀድሞው የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት አቶ ታምራት ላይኔ ለሚዲያ ፍጆታ በዋሉበት ርዕሰ ጉዳይ በበርካቶች ዘንድ መነጋገሪያ ሆነዋል። “ፖለቲካ በቃኝ” ብለው የነበሩት ሰው ዳግመኛ በፖለቲከኝነት ናፍቆት እየተፈተኑ መኾኑንም አሳብቆባቸዋል። ፈተናው ከሰው ደካማ ፍጡርነት አንጻር ብዙ ባያስደንቅም የተከተሉት የፖለቲካ መስመር…
Rate this item
(1 Vote)
“ተቃዋሚ ፓርቲ” እንደ አሸን ሲፈለፈል፣ ለገዢው ፓርቲ ከባድ ፈተና እንደሚጋርጥበት ባያከራክርም፤ ምቹ መንገድም ይሆንለታል። በአብዛኛው ግን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ብዛት፣ ለገዢው ፓርቲ የመከራ ብዛት ነው። እየተፈራረቁና እየተረባረቡ፣ የጎን ውጋት ይሆኑበታል። አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ ተዳክሞ ድምፁ ሲጠፋ፣ ወይም አደብ ሲገዛ፣ ሌሎች በእጥፍ…
Rate this item
(0 votes)
የግብፅ ሕገ-መንግሥትና ድርድሩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበትና ግንባታው መጀመሩን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለዓለም በይፋ በገለጡበት ጊዜ ባደረጉት ንግግር፤ የታደልን ሕዝብ ብንሆን ኖሮ ግድቡን ሶስቱ አገሮች ማለትም ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በጋራ በሠራነው ነበር…
Rate this item
(1 Vote)
• መከላከያ የወሰደው እርምጃ እጅግ የተጠናና ሳይንሳዊ ነው • አብዛኛው ሰው ህወኃት እንድትመለስ አይፈልግም • የህወኃትን አመለካከት ከነቀልን ሁሉም መስተካከሉ አይቀርም በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙን ተከትሎ በአስተዳደሩ እንዲሳተፉ ጥሪ ከቀረበላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል አንዱ ኢዜማ ነው፡፡ የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ…
Rate this item
(1 Vote)
• ከትናንት ጋር ፀብ እየፈለገ፣ ከትናንት ጋር ለመተኛት ይናፍቃል። • የትናንት ችግኝ፣ የትናንት ችግር፣ የትናንት ጥፋት… ብዙ ነው አይነቱ። • አወዛጋቢው ትናንት- ድፍርስ ነው- የቅንነትና የክፋት ቅይጥ። “ለውጥ”፣ ለደጉም ለክፉም፣ ከባድ ነው። አይነቱ ግን ይለያያል። “መጥፎ ለውጥ”፣ ብዙ ጥረት ላያስፈልገው…
Page 11 of 128