ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
 "--በምርመራ ጋዜጠኝነት አማካኝነት በየአገራቱ ለህዝብ ከቀረቡ በርካታ ስራዎች መካከል የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የነበረው ሪቻርድ ኒክሰንን ለስልጣን ስንብት ያበቃውና በዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ላይ የወጣው ጽሑፍ “የወተር ጌት ቅሌት” በስፋት ተጠቃሽ ናቸዉ፡፡--" ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሃርመኒ ሆቴል፤ ፀረ-ሙስና ላይ ያተኮረ አንድ…
Rate this item
(3 votes)
• የፖለቲካ ዲስኩር ሌላ፤ የኑሮ ተግባር ሌላ! • ወይ የህግ ከለላ ይኖርሃል። ወይ በስለት አጥር ራስህን ትከልላለህ። • “የጋራ ማንነት”፣”የብሔረሰብ ማንነት” የሚል ወሬ ሲበዛ፣ የግል መኖሪያውን በእሾህ በስለት አጥሮ የሚመሸግ ሰው ይበረክታል። ታዲያ፣ የግቢ አጥር ለጊዜው ቢጠቅምም፣ ያለ ህግና ስርዓት፣…
Rate this item
(1 Vote)
· የፖለቲካ ግለት ለመጨመር የሚደረግ አድማ ተቀባይነት የለውም · መንግስት በአንድ እስረኛ ጤንነትና ህይወት ላይ ሃላፊነት አለበት · በረሃብ አድማ ምክንያት ክስን ማቋረጥ የህግ ድጋፍ የለውም ብዙ ጊዜ እስረኞች የረሃብ አድማ አደረጉ ሲባል ይሰማል፡፡ ከሰሞኑም እነ አቶ ጃዋር መሃመድ የረሃብ…
Rate this item
(2 votes)
1. ጥንታዊው ሰላማዊ ለውጥ፣ “የተሻረውም ንጉሥ ሖሩ!” የተሾመውም ንጉሥ ሖሩ!”… ”ሁላችሁም በያላችሁበት እርጉ፣ ተረጋጉ”! 2. ዘመናዊው ሰላማዊ ለውጥ፣ “ኪም ሱ ንግ ሄ ደ። ኪ ም ኡ ን መጣ። እገሌም ተባለ፣ እከሌም ተባለ፣…ሁሌም ፓርቲያችን አለ!”… 3. ስልጡን ሰላማዊ ለውጥ፣ “ይሄኛው ቢመረጥም፣…
Rate this item
(0 votes)
· እነ አቶ ልደቱና ኢንጂነር ይልቃል ተቀላቅለውታል · የፖለቲካ ምህዳሩ አለመከፈቱ በእጅጉ ያሳስበናል · በቀድሞ የኢዴፓ የምርጫ ምልክት ይወዳደራል · የፖለቲካ ችግራችን የርዕዮተ ዓለም አይደለም በመጪው ግንቦት ወር እንደሚካሄድ በሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ 49 ፓርቲዎች ከሰሞኑ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያንና ኤርትራን በፌዴሬሽን ለማስተሳሰር በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል። ለአስር ዓመት የቆየው የፌዴሬሽን አስተዳደር ቀርቶ፣ ኤርትራ የኢትዮጵያ አንድ አካል እንድትሆን በታሰበ ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴና ሌሎች ሲደግፉ፣ ጸሐፊ ትእዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ፣ አቶ አበበ ረታና ሌሎች…
Page 10 of 128