ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
 "ይህ ቴክኖሎጂያዊ እመርታ የሰው ልጅ ህልውና ላይ የፈጠረው አደጋ፣ ራሱ ቴክኖሎጂው የፈጠረው ሳይሆን ቴክኖሎጂው ማህበረሰብ ውስጥ ያለውን ክፉ አውሬ አደባባይ የማውጣት ችሎታው ነው። ማህበረሰብ ውስጥ ያለው ክፉ አውሬ ደግሞ የሰው ልጅ ህልውና ላይ አይነተኛ አደጋ ይሆናል።" የኢንተርኔት ቴክኖሎጂ እ.ኤ.አ ከ1980ዎቹ…
Rate this item
(1 Vote)
 • የትግራይ ህዝብ አሁንም ቢሆን ህወኃትን እንደ ልጁ ነው የሚመለከተው • ጦርነቱ ያበቃ አይመስልም • የማይካድራውን ጭፍጨፋ ማን እንደፈፀመው አልተጣራም ባለፉት 30 ዓመታት ትግራይን ሲያስተዳድር የነበረው ህወኃት ራሱ በጫረው ጦርነት ህዳር 19 ቀን 2013 ዓ.ም በመጣበት መንገድ ወደ መጣበት ተመልሷል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
 "በወጣትነታቸው ወደ ጫካ የገቡት የህወሓት ጁንታዎች፤ የዚህ የሰብእና ብልሹነት ሰለባ እንደሆኑ ከድርጊታቸውና ከንግግራቸው መገንዘብ አያዳግትም፡፡ በሳይኮፓቲ፤ በናርሲስዝምና በማካቬሊያኒዝም የተመታው ቡድን ሞራል የለሽ፣ ጨካኝ፤ ትዕቢተኛና ጭፍን ጥላቻ አራማጅ ይሁን እንጂ ማሰብ የማይችል ደደብ አይደለም፡፡--" የናዚ ፕሮፓጋንዳ አለቃ የነበረው ጆሴፍ ጎብልስ፣ የጀርመኖችን…
Rate this item
(3 votes)
 የዚህ ጽሑፍ መነሻ ምክንያት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ከሁለት ሳምንት በፊት የኪነ ጥበብና የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎችን እንዲሁም አትሌቶችን ሰብስቦ አገራችን አሁን ስላለችበት ሁኔታ የማነጋገሩ ጉዳይ ነው፡፡ መንግሥት፣ የጥበብ ሰዎችንና ጋዜጠኞችን እንዲሁም አትሌቶችን የፈለገው በሕወሓት መሪዎችና እነሱ ባሰማሩት ታጣቂ ኃይል ላይ…
Rate this item
(0 votes)
“ከዚህ በኋላ ለምሰራው ስራ ተገቢ ክፍያዬን እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ በታገዱት የጥበቃ አገልግሎት ተቋማት በኩል በዓለም አቀፍና አገር አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የተቀጠሩ የጥበቃ ሰራተኞች፣ ስራቸውን ባሉበት ተቋም ውስጥ እንደሚቀጥሉና ከሚሰሩበት ተቋም ጋር ቀጥተኛ የሥራ ውል ሊፈፅሙ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቆሙ፡፡የፌደራል…
Rate this item
(0 votes)
• ህፃናትን ለጦርነት መጠቀም በአለማቀፍ የጦር ወንጀል ያስጠይቃል • እስረኞችን አፍኖ መውሰድ ሰዎችን የመሰወር አለማቀፍ ወንጀል ነው • መሰረተ ልማቶችን ማፈራረስ በሰብአዊነት ላይ የተፈጸመ ወንጀል ነው የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል የጀመረው ህግ የማስከበር ኦፕሬሽን ከተጀመረ ከሁለት ሳምንት በላይ አስቆጥሯል፡፡ በጦርነት…
Page 12 of 128