ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
- በአሁኑ ሰዓት የዞኑ ማንኛውም ፋይናንስ እንዳይንቀሳቀስ ታግዷል - 5ቱ የዞኑ አመራሮች ከሃላፊነታቸው ተነስተዋል - የዞኑ ምክር ቤት ትላንት አዲስ አስተዳዳሪ ሾሟል ባለፈው ነሐሴ 3 ቀን 2012 ዓ.ም የወላይታ ዞን አስተዳዳሪን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት…
Rate this item
(6 votes)
ፕ/ር መረራ ጉዲና ውዝግብ ባስነሳው ጽሑፋቸው ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ባለፈው ቅዳሜ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የስብሰባ አዳራሽ በተዘጋጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት መድረክ ላይ ፕ/ር መረራ ጉዲና #በኢትዮጵያ አገረ መንግስት ግንባታ የታሪክ ዳራ፤ በእኩልነት ላይ የተመሠረተች ሀገር ለመፍጠር የተደረጉ ሙከራዎች፤ ያጋጠሙን…
Rate this item
(2 votes)
 ከአንድ ዓመት በፊት፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ሊኖራቸው ይችላሉ ተብለው የሚገመቱ የፖለቲካ ቡድኖችና የህብረተሰብ ክፍሎች የተወከሉበት ዓውደ ርእይ ላይ በአስተባባሪነት የመሳተፍ እድል አጋጥሞኝ ነበር። በዚህ ወቅት ከተካሄዱ የቡድን ውይይቶች በአንደኛው፣ አንድ ተሳታፊ ‘የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዋነኛው ችግር በአማራው፣ በኦሮሞውና በትግራይ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ ከፖለቲከኛውና ምሁሩ ዶ/ር አለማየሁ አረዳ ጋር ሰሞኑን በነበረው ቆይታ በለውጡ ትሩፋቶች፣ በህግ ማስከበር እርምጃዎች፣ በፖለቲካ አለመረጋጋቶች፣ በሸገር ፕሮጀክትና ባልተጠበቀው የሰሞኑ ሹም ሽረት ጉዳይ ላይ አነጋግሯቸዋል፡፡ መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስጠበቅ በሚል እርምጃዎችን መውሰድ ጀምሯል:: የመንግስትን እርምጃዎች…
Rate this item
(0 votes)
 ግብጽና ሱዳን የናይል ተፋሰስ ልማት የምክክር መድረክ አባል አገሮች ነበሩ:: "በተፋሰሱ ውስጥ ያለውን የውኃ ሃብት ማልማት፣ ከወኃ ሃብት ተመጣጣኝ ጥቅም ማስገኘት፣ በሀገሮች መካከል ትብብርና የጋራ አሠራርን ማረጋገጥ፣ ድህነትን መቀነስ ወዘተ--" የትብብር መድረኩ ከያዛቸው ዓላማዎች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ ግብጽና ሱዳን እንተገብራቸዋለን…
Rate this item
(3 votes)
 "--እንደሚታውቀው፣ ‘በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ እጅግ አሳዛኝና አሳፋሪ ሁነቶች በዋነኝነት የተከሰቱት እኩይ አመለካከት ባላቸው ጥቂቶች ጥንካሬ ሳይሆን መልካም አስተሳሰብ ባላቸው ብዙሃኖች ዝምታ ነው’ ይባላል። በቅርቡ በሃገራችን ለደረሰው አሳዛኝና አሳፋሪ ኢ-ሰብዓዊ ወንጀል ጥቂት ጽንፈኛ አመለካከት ያላቸው የማህበራዊ ሚዲያ አርበኞች ከፍተኛውን ድርሻ…