ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“ተቃዋሚ ፓርቲ” እንደ አሸን ሲፈለፈል፣ ለገዢው ፓርቲ ከባድ ፈተና እንደሚጋርጥበት ባያከራክርም፤ ምቹ መንገድም ይሆንለታል። በአብዛኛው ግን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ብዛት፣ ለገዢው ፓርቲ የመከራ ብዛት ነው። እየተፈራረቁና እየተረባረቡ፣ የጎን ውጋት ይሆኑበታል። አንዱ ተቃዋሚ ፓርቲ ተዳክሞ ድምፁ ሲጠፋ፣ ወይም አደብ ሲገዛ፣ ሌሎች በእጥፍ…
Rate this item
(0 votes)
የግብፅ ሕገ-መንግሥትና ድርድሩ የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ፣ የታላቁን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ባስቀመጡበትና ግንባታው መጀመሩን ለኢትዮጵያ ሕዝብና ለዓለም በይፋ በገለጡበት ጊዜ ባደረጉት ንግግር፤ የታደልን ሕዝብ ብንሆን ኖሮ ግድቡን ሶስቱ አገሮች ማለትም ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በጋራ በሠራነው ነበር…
Rate this item
(1 Vote)
• መከላከያ የወሰደው እርምጃ እጅግ የተጠናና ሳይንሳዊ ነው • አብዛኛው ሰው ህወኃት እንድትመለስ አይፈልግም • የህወኃትን አመለካከት ከነቀልን ሁሉም መስተካከሉ አይቀርም በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መቋቋሙን ተከትሎ በአስተዳደሩ እንዲሳተፉ ጥሪ ከቀረበላቸው የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል አንዱ ኢዜማ ነው፡፡ የፓርቲው የስራ አስፈጻሚ…
Rate this item
(1 Vote)
• ከትናንት ጋር ፀብ እየፈለገ፣ ከትናንት ጋር ለመተኛት ይናፍቃል። • የትናንት ችግኝ፣ የትናንት ችግር፣ የትናንት ጥፋት… ብዙ ነው አይነቱ። • አወዛጋቢው ትናንት- ድፍርስ ነው- የቅንነትና የክፋት ቅይጥ። “ለውጥ”፣ ለደጉም ለክፉም፣ ከባድ ነው። አይነቱ ግን ይለያያል። “መጥፎ ለውጥ”፣ ብዙ ጥረት ላያስፈልገው…
Rate this item
(1 Vote)
 የብልጽግና ፓርቲ ብልጫ-“ከትናንት የመጣ አቅም” (“ግን በትናንት የተበከለ!”)ስልጣን የያዘ ፓርቲ ነው። ብዙ ነገር ማድረግና አለማድረግ ይችላል። የስልጣኑ መነሻው፤ ከትናንት ወዲያ ይሆናል እንደ ቅርስ። የትናንት ውጤትም ነው እንደ ጥሪት።ከላይ እስከታች የተዋቀረ፣ ከሚሊዮን በላይ አባላትን የመለመለ ፓርቲ ነው- በጣም የተደራጀው። ከትናንት የተወረሰ…
Rate this item
(1 Vote)
ከትናንት በስቲያ አመሻሹ ላይ ኦሎምፒያ አካባቢ ያጋጠመኝ ነገር ነው እንደ ግለሰብም እንደ ቡድንም ጠባችን ውስጥ ድኅነታችን ድርሻ እንዳለው ያስታወሰኝ። የሁሉም ጠባችን መነሻ ድኅነት ነው ባይባልም በተለያየ መንገድ እጁን የምናይበት አጋጣሚ ግን ብዙ ነው። ይኼን ገጠመኜን ያጋራሁት አንድ ወዳጄ፣ ስሜን በቁልምጫ…
Page 7 of 124