ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
· የፖለቲካ ግለት ለመጨመር የሚደረግ አድማ ተቀባይነት የለውም · መንግስት በአንድ እስረኛ ጤንነትና ህይወት ላይ ሃላፊነት አለበት · በረሃብ አድማ ምክንያት ክስን ማቋረጥ የህግ ድጋፍ የለውም ብዙ ጊዜ እስረኞች የረሃብ አድማ አደረጉ ሲባል ይሰማል፡፡ ከሰሞኑም እነ አቶ ጃዋር መሃመድ የረሃብ…
Rate this item
(2 votes)
1. ጥንታዊው ሰላማዊ ለውጥ፣ “የተሻረውም ንጉሥ ሖሩ!” የተሾመውም ንጉሥ ሖሩ!”… ”ሁላችሁም በያላችሁበት እርጉ፣ ተረጋጉ”! 2. ዘመናዊው ሰላማዊ ለውጥ፣ “ኪም ሱ ንግ ሄ ደ። ኪ ም ኡ ን መጣ። እገሌም ተባለ፣ እከሌም ተባለ፣…ሁሌም ፓርቲያችን አለ!”… 3. ስልጡን ሰላማዊ ለውጥ፣ “ይሄኛው ቢመረጥም፣…
Rate this item
(0 votes)
· እነ አቶ ልደቱና ኢንጂነር ይልቃል ተቀላቅለውታል · የፖለቲካ ምህዳሩ አለመከፈቱ በእጅጉ ያሳስበናል · በቀድሞ የኢዴፓ የምርጫ ምልክት ይወዳደራል · የፖለቲካ ችግራችን የርዕዮተ ዓለም አይደለም በመጪው ግንቦት ወር እንደሚካሄድ በሚጠበቀው አገራዊ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ 49 ፓርቲዎች ከሰሞኑ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክታቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
 ኢትዮጵያንና ኤርትራን በፌዴሬሽን ለማስተሳሰር በዓለም አቀፍ መድረኮች ከፍተኛ ጥረት ተደርጓል። ለአስር ዓመት የቆየው የፌዴሬሽን አስተዳደር ቀርቶ፣ ኤርትራ የኢትዮጵያ አንድ አካል እንድትሆን በታሰበ ጊዜ ንጉሠ ነገሥቱ አፄ ኃይለ ሥላሴና ሌሎች ሲደግፉ፣ ጸሐፊ ትእዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ፣ አቶ አበበ ረታና ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
 ሕዳር ወር 2012 ዓ.ም በአንደኛው ቀን አመሻሽ ላይ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያው አቅራቢያ ከተገነባው፣ “ስካይ ላይት” ሆቴል በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት የተላለፈ አንድ አስገራሚ መርሀ ግብር ነበር። ጉዳዩ የሀገራችንን የወደፊት ዕጣ ፈንታ የሚወስኑ ክፉና ደግ ኩነቶች ተፈትሸው፣ መልካሙ የጸደቀበት ስለኾነም የዚያ ሰሞን…
Rate this item
(0 votes)
“አሁን ሁሉም ነገር ጨላልሞብናል”የሱዳን ወታደሮች በሉግዲ፣ ማቻችና ረደም አካባቢ ድንበር አልፈው ወረራ ከፈፀሙ ሁለተኛ ወራቸው ተቆጥሯል፡፡ የአካባቢው ባለሃብት አርሶ አደር ባለሃብትም በዝምታና በትዕግስት እስከ ዛሬ ቆይተዋል፡፡ አሁን ግን አዝማሚያው ችግሩ በቀላሉ የሚፈታ አይመስልም የሚሉት ባለሃብቶቹ፤ የሆነውን የተፈፀመውንና የደረሰብንን የኢትዮጵያ ህዝብና…
Page 6 of 124