ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
(ግልፅ ደብዳቤ ለሶስቱ ተቋማት) ይህ ግልጽ ደብዳቤ እንዲደርሳቸው የምፈልገው ሶስቱ ተቋማት፡- የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና የጥንታዊ ኢትዮጵያ አርበኞች ማኅበር፣ እነሱን በሚመሩት ዶ/ር ሂሩት ካሳ (ሚኒስትር)፣ ወይዘሮ አዳናች አቤቤ (ምክትል ከንቲባ) እና ልጅ ዳንኤል ጆቴ (ፕሬዝዳንት) ነው። የደብዳቤው…
Rate this item
(1 Vote)
 • ከሁሉም በፊት ብሔራዊ መግባባት መፍጠር ይገባናል • በምርጫው ባለመሳተፋችን መቼም ቢሆን አይቆጨንም ከተመሰረተ ከ25 ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ)፤ ከዘንድሮው አገራዊ ምርጫ ራሱን ማግለሉን ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል፡፡ ከምርጫው ለመውጣት ያስገደደውም የጽ/ቤቶቹ መዘጋትና የአመራር አባላቱ ለአስር መዳረግ…
Rate this item
(3 votes)
(ዝግጅቱ፣ ፖሊሲዎቹ፣ ተስፋና ስጋቶቹ) • በመንግስት ዳተኝነት በብሔራዊ መግባባት ላይ ጠንካራ ሥራ አልተሰራም • አሁን አገሪቱ ውስጥ ባለው ውጥረት ምርጫው ከስጋት ነፃ አይሆንም በለውጡ ማግስት ከተመሰረቱ አገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች አንዱ የሆነው ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ፤ ለ6ኛው አገራዊ ምርጫ ዝግጅት እያደረገ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የአድዋ ድል፣ ድርብ ድል ነው። እውቀትንና ቴክኖሎጂን ከመላው ዓለም እየገበዩ፣ ህልውናን የማደላደልና የማሳደግ ፍላጎት፣ ከዚያም የተግባር ትጋትና ስኬት፣ የአድዋ ድል አንድ ደማቅ ገጽታ ነው። በርካታ የኢትዮጵያ መሪዎችና ብዙ ተዋጊዎች፣ ከጥንቱ የጎራዴና የጋሻ ትጥቅ ጋር ብቻ ተጣብቀው አልጠበቁም፡፡ በደንዛዜ የኋሊት…
Rate this item
(0 votes)
 ከአፍሪካ ኅብረት በተጨማሪ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት፣ የአውሮፓ ኅብረትና የአሜሪካ መንግሥት በሶስቱ ሀገሮች መካከል በሚደረገው የሕዳሴ ግድብ ውኃ አሞላልና አስተዳደር ላይ በአደራዳሪነት እንዲገቡ ሱዳን ከሰሞኑ ጥያቄ አቅርባለች። ይህን ጥያቄ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚሽኩሪ እንደሚደግፉት ገልጸዋል። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅትን፣ የአውሮፓ ኅብረትንና…
Rate this item
(0 votes)
 • ትልቁ አጀንዳችን ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ነው • ዎላይታነት ተግባር ነው፤ ዎላይታነት አስተሳሰብ ነው • ሌሎች ሃይሎች እንደሚሉን ዘር-ተኮር አይደለንም • ተወዳዳሪዎች ላይ የሚፈፀሙ ጫናዎች ያሳስቡናል የክልልነት ጥያቄ ከሚነሳባቸው የደቡብ አካባቢ አንዱ የዎላይታ ዞን ነው፡፡ አወዛጋቢ የክልልነት ጥያቄ እየቀረበበት…
Page 5 of 124