ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል -3)ያለ መደመር ያለፉት ዘመናት፣ መጪው ዘመን በመደመር እይታየኢትዮጵያ መንግስታት “የሃገሪቱን ችግር እናቃልላለን” በሚል ፖሊሲዎች ነድፈዋል። ተቋማት ገንብተዋል ወይም ለመገንባት ሞክረዋል። የሰው ሃይል አሰልጥነዋል። “ሃገር ለማዘመን፣ ድህነት ለመቅረፍ፣ ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ገናናነቷ ለመለስ” በሚል ብዙ ነገር ለማድረግ ሞክረዋል። ሁሉም በአንድ…
Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት ሶስት ዓመታት በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜም ጥሰቶቹ እየተባባሱ ሄዱ እንጂ መሻሻል አላሳዩም፡፡ ለዚህ ምክንያቶቹ ምን ይሆኑ? ለእነዚህ የመብት ጥሰቶች ዋነኛ ተጠያቂዎቹ እነማን ናቸው? የመፍትሔ አቅጣጫዎቹስ ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ…
Rate this item
(1 Vote)
• ከሩብ በላይ የ3ኛ ክፍል ተማሪዎች፣ አንዲት ቃል ማንበብ አይችሉም። ከመንግስት በጀት ውስጥ ግን፣ ከሩብ በላይ ለትምህርት ይመደባል። • የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ቁጥር፣ ከ2000 ዓ.ም ወዲህ በ33% ጨምሯል። ያኔ፣ 15 ሚሊዮን ተማሪዎች ነበሩ። ዓምና 20 ሚሊዮን። • የመምህራን ቁጥር ግን፣…
Rate this item
(0 votes)
"--ሁለተኛው የህገመንግሥታዊ ሥርዓቱ ፈተናዎች ምንጭ በፌደራል ህገመንግሥቱና በክልል ህገመንግሥታት መካከል ሆነ ተብሎ የተራመደው የህግ ይዘት መጣረስና አለመጣጣም ነው። ይህም በአብዛኛው የሚያያዘው በክልሎች ደረጃ ገኖ ከተራመደው የአብዮታዊ ዲሞክራሲ የፖለቲካ አመለካከት ጋር ነው።-" የዚህ ጽሁፍ መነሻ፣ ‘አንቀጽ 39፣ ይቅር ወይስ ይኑር’ በሚል…
Rate this item
(1 Vote)
(ክፍል - 2) የይዘት ዳሰሳየይዘት ዳሰሳውን መልክ ለማስያዝ እንዲሁም የአንባቢንም ስራ ለማቅለል የእነዚህን ሁለት መጽሐፍት ዳሰሳ በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ተገቢ ነው። እንዴት ሁለት መጽሐፍት በአንድ መሰረታዊ ቁም ነገር ዙሪያ ማድረግ ይቻላል ለምትሉ፤ መልሴ እነሆ።እነዚህ ሁለት መጽሐፍት ከርእሳቸው…
Rate this item
(1 Vote)
• “አስታውስ፣ ሰው እንጂ አምላክ አይደለህም” ካሉ በኋላ፣ “ግን፣ ሰው ክቡር ነው” ብለው ቢጨምሩበት መልካም ነበር። • “አትርሳ፣ አመፅ ከችግር ይወለድ እንደሆነ እንጂ፤ መፍትሔን አይወልድም”። (ተከታይ ቢበዛልህም እንኳ)! • መፍትሔ ያለው፣ ከሰው ዘንድ ነው። አእምሮን በቅንነት ሲጠቀምና ለሥራ ሲተጋ፤ ነገርን…
Page 3 of 124