ነፃ አስተያየት

Rate this item
(4 votes)
• የሕገ መንግሥት ትርጓሜ መጠየቅ ሕገ መንግሥታዊ ድጋፍ አለው • ብሔራዊ አደጋዎችን በመግባባት ልንሻገራቸው ይገባል • የራሱ ጽ/ቤት የሌለው ፓርቲ አገር ለመምራት ማሰብ የለበትም ከተመሰረተ የአንድ ዓመት ተኩል ብቻ ዕድሜ ያለው ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ፤ በነሐሴ ወር ይካሄዳል ተብሎ ታቅዶ ለነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
 ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 ቀን 2012 ዓ.ም የሰጠው መግለጫ ነው፡፡ በህወሓት መግለጫ ላይ ያለኝን አስተያየት ለመጻፍ የተነሳሳሁት የብልጽግና ፓርቲ አባል ወይም ደጋፊ ስለሆንኩ አይደለም፡፡ በህወሓት መግለጫ ላይ ለመጻፍ የተነሳሳሁት “ህወሃትን ስለምጠላ” አይደለም፡፡ ለጽሁፌ መነሻ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአገሪቱ ኮቪድ -19 መከሰቱን ተከትሎ ምርጫው በመራዘሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው መራዘምና በመንግስት ቅቡልነት ዙሪያ የተለያዩ አቋም እያንፀባረቁ ሲሆን አብዛኞቹ “የሽግግር መንግስት” መቋቋም የሚለውን ሃሳብ ተቃውመውታል፡፡ “የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና ምርጫ 2012 በኢትዮጵያ ፣ ፖለቲካዊ ቅርቃርና አማራጭ የመውጫ መንገዶች” በሚል ርዕስ…
Rate this item
(3 votes)
የሽግግር መንግስት ጥያቄ አገር የማጥፋት ዘመቻ ነው ቀጣይ ምርጫ የሚካሄድበት ሁኔታ የሕገ መንግሥት ትርጉም ይሰጥበት ሲል የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ወስኗል፡፡ የተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎችም በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች በተለያዩ አግባቦች ውይይቶች ክርክሮች እያካሄዱ ይገኛሉ፡፡ የሽግግር መንግሥት የሚል ሀሳብም በስፋት እየቀረበ ነው፡፡ እነዚህ…
Rate this item
(4 votes)
ቅዳሜ ሚያዝያ 24 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት ላይ አቶ ልደቱ አያሌው እና አቶ ጃዋር ሙሐመድ በOMN ቴሌቪዥን የሰጡትን ቃለ ምልልስ በጽሞናነው የተከታተልኩት፡፡ እንደ ፖለቲከኛ አማራጭ ሃሳብ ማቅረባቸው ችግር የለውም፡፡ ችግር የሚሆነው ያቀረቡት አማራጭ ሃሳብ እጅና እግር የሌለው፣መያዣ መጨበጫ ያልተደረገለት፣ አማራጭ…
Rate this item
(0 votes)
 • ክልሎች ለብቻቸው ምርጫ ማካሄድ የሚችሉበት የህገ መንግስት አግባብ የለም • ጠ/ሚኒስትሩ የአገሪቱን መንግሥት ለማስቀጠል በርካታ አማራጮች አሏቸው የትግራይ ክልላዊ መንግስት በህገ መንግስቱ መሠረት ዘንድሮ ምርጫ የማይካሄድ ከሆነ በክልል ደረጃ የራሱን ምርጫ ሊያካሂድ እንደሚችል መግለፁን ተከትሎ በርካቶች በማህበራዊ ሚዲያ አስተያየት…