ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
በመንግስት የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ያልተማረረና ያልተራገመ ሰው በባትሪ ተፈልጎ አይገኝም ብሎ መወራረድ የሚቻል ይመስለኛል:: ጥሩ አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ለመሃላ ተፈልጎ ቢገኝ እንኳ አንድ ሰሞን ለወረት ያህል ከመስራት በዘለለ ደግመው ቢሄዱ ሊያገኙት አይችሉም፡፡ (ለምሣሌ፡- የቀድሞው የውልና ማስረጃ ጽ/ቤት በመልካም…
Rate this item
(0 votes)
ችግር፣ “በራሱ ጊዜ” መፍትሄን እንደማይወልድ፣ የአገራችን ታሪክ ምስክር ነው፡፡ አልያማ፤ በችግር መዓት ብቻ ሳይሆን፤ በመፍትሄ ብዛትም፤ ኢትዮጵያ፣ በጣም ዝነኛ አገር በሆነች ነበር፡፡ ነገር ግን፤ ችግር፣ መፍትሄን አያመጣልንም፡፡አንዱ ፖለቲከኛ ውሸት ሲነዛብን፤ ሌላ ተቀናቃኝ ፖለቲከኛ እንዲፈጠርና ተጨማሪ ውሸት እንዲግተን በመጋበዝ ነው፤ “እውነት”…
Rate this item
(4 votes)
በየሳምንቱ ለአዲስ አድማስ ጋዜጣ በምልካቸው ማስታወሻዎቼ አማካይነት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያለኝን አስተያየት ለማንጸባረቅ ሞክሬያለሁ:: በተለይም፡- “የገደለው ባልሽ የሞተው ወንድምሽ ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ፣ ከአፋርና ከትግራይ ብንማርስ?፣ ህወሓት ሆይ በዴሞክራሲ ሂደት መሸነፍ የዓለም መጨረሻ አይደለም፣ ዲ`ፋክቶ መንግስት - የህወሓት…
Rate this item
(0 votes)
- የሰብአዊ መብት ጥሰቶች የሚፈጸሙት በመንግሥት ሃይል ብቻ አይደለም - የሲቪክ ማህበራት ለሰብአዊ መብት ኮሚሽኑ ድጋፍ ማድረግ አለባቸው ከሰሞኑ አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተቋም አምኒስቲ ኢንተርናሽናል፣ ባለፈው 1 ዓመት በአማራና በኦሮሞ ክልሎች በመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ተፈጽሟል ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት በተመለከተ…
Rate this item
(0 votes)
”--የመጠፋፋት ፖለቲካችን ዓይኑን አፍጥጦ፤ ጥርሱን አግጥጦ በርግጥም በኢትዮጵያችን መቀጠል/ አለመቀጠል አጣብቂኝ የመላምት መቀዣበር ውስጥ የከተተን ከመቼውም ጊዜ በተለየ ዛሬ ነው፡፡ ዛሬ ከትናንት “የጭቆናና የብዝበዛ ትርክት” በሚቀዱ ዕሳቦቶቻችን ሳቢያ ታሪክ ለመማርያ ሳይሆን ለመኖርያ መዋል ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል፡፡--” አንጋፋው ብዕረኛ ዩሱፍ ያሲን፤…
Monday, 01 June 2020 00:00

የፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(2 votes)
የዜግነት አርአያአገሩ አሜሪካ ነው፤ ከተማው ሚኒአፖሊስ ነው፤ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ ነው፤ ገዳዩ ነጭ የአሜሪካ ፖሊስ ነው፤ አሜሪካ በሙሉ ተረበሸ፤ ግድያውን አደባባይ ወጥተው የተቃወሙት ነጮችም፣ ጥቁሮችም አሜሪካኖች ናቸው፡፡በአንድ አገር ስሕተት ይፈጸማል፤ ጥፋት ይሠራል፤ ስሕተቱን ወይም ጥፋቱን ጎሣው፣ ወይ የቆዳው ቀለም፣ ወይ …