ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
-በጥሞና ካለፈልንም፣ “ተመስጌን” ነው፡፡ በፖለቲካ ጦስ ብዙ ሞትና መከራ፣በጥቂት ጊዜ አይተናል፡፡ -አዳሜ፣የዘንድሮ ምርጫ፣በጣም ከባድ እንደሆነ፣ መዘዙም ለዓመታት ሊቀጥል እንደሚችል ትንሽ ገብቶታል፡፡ ትንሽም ተረጋግቷል፡፡ የአራት ቀን ጥሞና! ሱባኤ ሊሆን ምን ቀረው? “ሱባኤ”፣ የሰባት ቀን ለማለት አይደል? ከምርጫ ቦርድ፣ የመጣው የ”ጥሞና” ጥሪ…
Rate this item
(0 votes)
ብዙ የተፈራለትና የተሰጋለትን ያህል፣ ብዙ ተስፋም የተጣለበት 6ኛው አገራዊ ምርጫ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል፡፡ ይህ የምርጫ ቀን የደረሰው በምጥ ነው ቢባል አልተጋነነም፡፡ መጀመሪያ ላይ በኮቪድ ወረርሽኝ ወደ አገር ውስጥ መግባት ሳቢያ ከብዙ ውዝግብና ንትርክ በኋላ ለዓመት ያህል ገደማ ተራዘመ፡፡ እነ ህወሃትና…
Rate this item
(0 votes)
ብዙ የተፈራለትና የተሰጋለትን ያህል፣ ብዙ ተስፋም የተጣለበት 6ኛው አገራዊ ምርጫ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል፡፡ ይህ የምርጫ ቀን የደረሰው በምጥ ነው ቢባል አልተጋነነም፡፡ መጀመሪያ ላይ በኮቪድ ወረርሽኝ ወደ አገር ውስጥ መግባት ሳቢያ ከብዙ ውዝግብና ንትርክ በኋላ ለዓመት ያህል ገደማ ተራዘመ፡፡ እነ ህወሃትና…
Rate this item
(1 Vote)
መንፈሳዊነትንና ኢትዮጵያዊነትን አጣምሮ ማህበረሰቡን ለመለወጥ የሚተጋውና በሃይማኖት መምህርነቱና በደራሲነቱ የሚታወቀው ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት፤ በመጪው ስድስተኛ አገር አቀፍ ምርጫ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግሉ ለመወዳደር እጩ ሆኖ ቀርቧል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ምርጫ ክልል 28 የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9,10,11,12,13,…
Rate this item
(1 Vote)
ያለ ኢንዱስትሪ፣ ያለ ኤሌክትሪክና ያለ ነዳጅ፣ “ብልፅግና” ብሎ ነገር የለም። ያለ ብልፅግና ደግሞ፣ ሰላም አይገኝም - በየዓመቱ ከሚሊዮን በላይ ስራ አጥ ወጣቶችን እያከማቸ፣ እንዴት አገር ሰላም ይሆናል?በሌላ አነጋገር፣ መበልፀግ የፈለገ፣ ሰላምን የወደደ አገር፣ ከአሜሪካና ከአውሮፓ፣ ከዚያም ከጃፓን፣ ከታይዋንና ከደቡብ ኮሪያ…
Rate this item
(0 votes)
 ከስልሳ አራት ዓመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግስት፣ ግብፅና ሱዳን የናይልን ውሃ ለመከፋፈል ለድርድር በተቀመጡ ጊዜ፣ ሶስተኛ ባለጉዳይ ሆኖ ለመግባት በተደጋጋሚ ተጠይቆ ተቀባይነት ሳያገኝ ቀረ፡፡ በዚህ ጊዜ “ኢትዮጵያ የውሃ ሃብቷን የምታየው በግዛት ክልሏ ውስጥ እንደሚገኝ እንደ አንድ ማዕድን ዓይነት ነው፡፡ ለማልማት በፈለገችና…
Page 1 of 124