ነፃ አስተያየት
"--ለመምረጥ ድምጽ የመስጠት መብት ሲሰጣቸው፣ ሌቦችን የመምረጥ ልማድ አላቸው። አንዴ ሌቦችን ከመረጡ በኋላ ደግሞ፣ ሌቦቹ እንደ መላእክት መልካም እንዲሆኑ ይጠብቃሉ። ሕዝቡ ምን እንደሚፈልግ በማያውቅበት ጊዜ፣ የሚፈጥረው መንግሥት የሞኞች ስብስብ ከመሆን አያልፍም። አፍሪካ ድሃ አይደለችም፤ በአግባቡ አልተመራችም እንጂ።" ~ ፒ. ኤል.…
Read 1629 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ማስፈንጠሪያ የአብርሆት ዘመን ፍሬ የሆነው የፈረንሳይ አብዮት ለሰው ዘር አኑሮት ያለፈው አበርክቶ በቁጥር አይገፋም፡፡ በተለይ ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት እንደ ካስማ የሚቆጠሩትን፤በግብር ለእየቅል ፣በኅላዌ ግን የማይነጣጠሉትን ወንድማማችነት፣ እኩልነትና ነጻነትን ለአውደ ርዕይ በማቅረቡ ምክንያት በፋናወጊነት ይጠቀሳል፡፡ ከሁሉም በላይ ይህ ብሶት የወለደው ሕዝባዊ አብዮት፤…
Read 3539 times
Published in
ነፃ አስተያየት
1) እኛ ሰላም ያጣነው እንዲሁ በድንገት አይደለም፤ ሆን ብለን ሰርተንበት (ለፍተንበት) እንጂ። ዛሬም ለመሳሪያ ይዘፈናል። ዛሬም የገዳይ ልጅ ነኝ ይባላል። ፉከራ አለ። እኛ ከእንትና የበለጥን ጀግኖች ነን ይባላል። ዛሬም ልጆች በጦርነት ድምፅ መሃል ያድጋሉ። ከዛ፣ ምን መዓት መጣብን? 2) በቅርብ…
Read 5571 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ ዛዲግ አብርሃ፣ የፈረንሳዊውን ፈላስፋ የዦን ቦድሪያርድን "የዝምተኛው አብላጫ ቁጥር" (Silent Majority) ንድፈ-ሀሳብ መሰረት በማድረግ በዘመናዊው የፖለቲካና የሚዲያ መድረክ ላይ የሚስተዋለውን የህዝብ ዝምታ አዲስ ትርጓሜ ሰጥተዋል። እንደ ዛዲግ ትንታኔ፣ የህዝብ ግዴለሽነትና ዝምታ የመረጃ እጦት ወይም የንቃተ-ህሊና ማነስ…
Read 6425 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ልክ ስራ እንደጀመርኩ ቅዳሜ ከቤቴ ወደ ሜክሲኮ በታክሲ እሄዳለሁ፤ 1.50 ብቻ ከፍዬ። ሜክሲኮ እንደደረስኩ የተቀጣጠርኩት ሰው ካለ ከሰው ጋር፣ ከሌለም ብቻዬን የምወደውን እንቁላል ፍርፍር አዛለሁ፤ በላዩ ላይ ቆንጆ ቡና እጠጣለሁ። የእለቱን ጋዜጦችና መፅሔቶች በስሙኒ ኪራይ አነባለሁ፤ የወደድኩትን ጋዜጣ ወይም መፅሔት…
Read 8511 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Thursday, 14 May 2026 14:58
"ሀብታችንን እየዘረፉ በዲሞክራሲ ስም ሊገርፉን አይገባም" - አነጋጋሪው የካጋሜ ንግግር!
Written by Administrator
የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ በኪጋሊ እየተካሄደ ያለውን የአፍሪካ ሲኢኦ (CEO) ፎረም ሲከፍቱ፣ በዶናልድ ትራምፕ የሚመራው የአሜሪካ አስተዳደርና ሌሎች ኃያላን ሀገራት በአፍሪካ ላይ የሚያሳዩትን "አምባገነናዊ" አካሄድ በጽኑ ተችተዋል። ፕሬዝዳንቱ በንግግራቸው አፍሪካ በሀብት የታደለች ቢሆንም፣ ኃያላን ሀገራት ግን በአንድ እጃቸው ስለ ዲሞክራሲና…
Read 9347 times
Published in
ነፃ አስተያየት

