ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ግልጽ ደብዳቤ ለኢንጅነር ታከለ ኡማ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ክቡርነትዎ፤ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተሾሙ ጊዜ ጀምሮ በከተማዋ የተጠራቀመውን ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመቅረፍ እያደረጉት ያሉትን አርአያነት ያለው ተግባር በከፍተኛ አድናቆት ነው የምንመለከተው። ይኸን አበረታች ጅምር ዳር…
Rate this item
(1 Vote)
በሽታውን ለመቆጣጠር አቅማችን የሚችለው ቤት የመዋል እርምጃ መውሰድ ብቻ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ፤ ከምርጫው በፊት የሽግግር መንግስት መቋቋም አለበት የሚል ሞጋች ሃሳብ ማቀንቀን የጀመሩት አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው፤ የኮሮና ቫይረስ መከሰትን ተከትሎ አገራዊ ምርጫው መራዘሙን በተመለከተ ምን ይላሉ? ፖለቲካዊ…
Rate this item
(0 votes)
ከአድዋ ጦርነት በኋላ ለአርባ ዓመታት ተኝተው እንቅልፋቸውን ሲለጥጡ የነበሩት ኢትዮጵያዊያን፣ ለትናንቱ መደፈር ምን እንዳጋለጣቸው ለማሰብ እና ከስህተታቸው ለመማር ተነስተዋል ለማለት አያስደፍርም፡፡ ዛሬም ከአዚማቸው የተላቀቁ አይመስልም፡፡ ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ለመውረርና ማስገበር ማሰብ የጀመሩት በ1924 ዓ.ም ላይ ነው፡፡ ከሁለት ዓመት በኋላ በጉዳዩ ገፍተውበት…
Rate this item
(1 Vote)
 • መጪው የክረምት እርሻ፣ በማዳበሪያና በምርጥ ዘር እጦት ወይም በሌላ ሰበብ ከተጎዳ፣ መዘዙ እጅግ የከፋ ይሆናል:: በርካታ ሚሊዮን ሰዎች ለረሃብ ይጋለጣሉ፡፡ የአብዛኛው ዜጋ ኑሮም ይከብዳል፡፡ ረሃብና ችግር፣ የአገርን ሰላም ለሚያደፈርሱና የአገርን ህልውና ለሚያናጉ አደጋዎች ያመቻቸናል፡፡ • በማቆያ ስፍራዎች ዙሪያ የሚታዩ፣…
Rate this item
(2 votes)
 - በአገራችን ሊከሰት የሚችለው የኢኮኖሚ ድቀት ውስብስብ ነው- መንግስት በሽታውን የህልውና ጉዳይ አድርጎ ማየት ይገባዋል- ምርጫው ሊካሄድ የማይችልበት ዕድል ከ90 በመቶ በላይ ነው- የአርሶ አደሩን ህይወት የሚታደግ ራሱን የቻለ ኮሚቴ ያስፈልጋል በዓለም ላይ የሰው ልጆችን እየቀጠፈ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ አደገኛ…
Rate this item
(0 votes)
በሰከነ ንቁ አእምሮ፣ በእውነተኛ መረጃና በእውቀት፤ ሕይወትንና ጤናን በማክበር ይሁን! ሥርዓት የሌለው የሃይማኖት ዓይነት የለም፡፡ መሠረታዊ እምነትን ከመቅረፅ ጀምሮ፣ ዋና ዋና መርሆችን ከነገፅታቸው በፈርጅ ገልፆ፣ የሥነ ምግባር መመሪያዎችን አስከትሎ፣ ደንቦችን የሚዘረዝር የየራሳቸው ሥርዓት አላቸው - ሃይማኖቶች፡፡ ይሄ በጎ ነው፡፡ ብዙዎቹ…
Page 1 of 106