ነፃ አስተያየት

Monday, 24 October 2022 00:00

እጀ ሰባራ ላለመሆን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዶክተር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርላማ በተሾሙ ጊዜ፣ ለምክር ቤቱ አባላት ያደረጉት ንግግር በራዲዮና በቴሌቪዝን በተከታተለው ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተቀባይነት አስገኝቶላቸዋል። ወጣቶች የእሳቸውን ፎቶ ይዘው የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል።ጠ/ሚ ዐቢይ በአውሮፓና በአሜሪካ…
Rate this item
(1 Vote)
 የዘፈንና የግጥም ንባብ፣ ዜማና ከበሮ እየተምታታ ነው።- ሮፍናንን መተቸት፣ የዘመኑን ትውልድ መተቸት አይሆንም? “ሙዚቃ… የድምጽ እና የፀጥታ አንድነት ነው” የሚል ጽሁፍ ሲያዩ፣… “እንዴ! እውነትም!” ብለው የሚደነቁ ይኖራሉ።“እና ምን እንሁንልህ” ብለው የሚያላግጡና የሚዘባበቱም አይጠፉም። “እንዴት?” የሚል ጥያቄ የሚጭርባቸው ሰዎች መኖራቸውም አይቀርም።“እንደዚያ…
Rate this item
(0 votes)
(የመጀመሪያው ዓለማቀፍ የኢንተርኔትና የስልክ ኩባንያ፣ “እግረ መንገድ” የተፈጠረ ኩባንያ ነው)ዮሃንስ ሰየኃያል መንግስታት ጦር ለወረራ ሲዘምት፣ ከቻለ በዋዜማው፣ ካልተሳካም ውሎ ሳያድር፣ ክንዱን የሚያሳርፍባቸው ኢላማዎች አሉ። የራዳር ጣቢያዎች፣ የአየር መከላከያ መሳሪያዎች፣ የጦር አውሮፕላን ማዕከላት፣… የማዘዣ እና የመገናኛ ተቋማት፣…የዋዜማና መባቻ ጥቃት በአንድ በኩል…
Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንሹራንስ ወር በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ሲሆን በሌላ በኩል ጀነራል ኢንሹራንስ ብሮከርስ የተመሰረተበትን 25ኛ የብር ኢዮቤልዩ በዓል እያከበረ መሆኑ ታውቋል።ጌጤነሽ ኃ/ማሪያምና ብርሃን ተስፋዬ ኢንሹራስ ብሮከርስ የህብረት ሽርክና ማህበር (GIB) የተመሰረተበትን 25ኛ የብር ኢዮቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ ከዘርፉ…
Rate this item
(1 Vote)
መወሰድ የሚገባቸው እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች ክፍል- 3በዚህ የመጨረሻ ክፍል ግድያ በሚፈፅሙ አካላት ላይ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች፤ ወላጆች፣ ማህበረሰብ፣ የድለላ ስራ የሚሰሩ፣ የህግ አካላት ወዘተ ምን አይነት ሃላፊነትና ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባቸው የአለም አቀፍ ተሞክሮን ጨምረን እናቀርባለን፡፡በመጀመሪያ ግን እንደዚህ አይነት አሰቃቂ ግድያዎች ሲፈጠሩ…
Rate this item
(1 Vote)
“የተረትና ምሳሌ” ግዛት ውስጥ፣ ትክክለኛው የጥበብ መንገድ፣ ከተረት ይጀምራል። እየተበጠረ እየተለቀመ ይጠራል። እየተነጠረ ኩልል ብሎ ይፀዳል። ወደ “ምሳሌያዊ ዘይቤ” ይሸጋገራል።በሌላ አነጋገር፣ ከተረት ማህፀን ውስጥ ምሳሌያዊ ብሒል ይወለዳል ማለት ይቻላል። እንዲህ ስንል ግን፣ ተረትን ዝቅ፣ ምሳሌን ከፍ ለማድረግ አይደለም። በጥምረት “ተረትና…
Page 13 of 155