የግጥም ጥግ

Saturday, 07 December 2013 13:01

እንኳን ለዓመት ጉድ አበቃን!

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዘንድሮም ልክ በዓመቱ፣ እንደአምናና እንደ ሃቻምና የሐምሌ ጐርፍ ሞላና፣ ይኸው ለዓመት ጉድ በቃና … አደጋ ባሕል ከሆነን፣ እስቲ እግዚአብሔር ይመስገና፣ … ዝግጁው ማዘጋጃ ቤት፣ ዜና መግለጫ ለማውጋት እንደጥምቀተ ባሕር ወግ፣ የዓመቱን ጐርፍ ለማውሣት ደረሰ ፍል ውሃ ሜዳ፣ በጋዜጦች አጀብ ብዛት…
Saturday, 30 November 2013 11:18

መነሻ ስዕል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አያልቅም ይህ ጉዞ…ማስመሰል - መተርጐምበቀለም መዋኘትከብርሃን መጋጨትለማወቅ ለመፍጠር ባዶ ቦታ መግባት፡፡መፈለግ… መፈለግአዲስ ነገር መፍጠርከማይታየው ጋር ሄዶ መነጋገር፡፡ህይወትን መጠየቅሃሳብን መጠየቅመሄድ መሄድ መሄድ…ከጨረቃ በላይከኮኮቦች በላይከሰማዩ በላይ፡፡መጓዝ ወደ ሌላ - ባዶ ቦታ መግባት፡፡በሃሳብ መደበቅመፈለግ ማስገኘት፡፡አያልቅም ይህ ጉዞ…
Rate this item
(10 votes)
መልስ አልባ ጥያቄ መልስ እንዳለው ያውቃልምልእቲ ኪሮስ ምስልሽን ለመሳል መች አልወጠርኩ ሸራ ዓይንሽን ለማየት መች አጣኝ መከራ የዓይንሽን ብሌን ቅንድብሽን አስታውሶ የስዕልን ብሩሽ በፍቅር ቃል ለውሶ፤ ቀለም ማንጠባጠብ በመውደድሽ ምትሀት በፍቅርሽ መተብተብ ከዚያም ቀለም ማፍሰስ …….ማፍሰስ … ማፍሰስ … ማፍሰስ…
Rate this item
(1 Vote)
ግማሽ-መንገድ መሄድ ይቅር እንዝለቅ እስከጐሉ ጫፍድጋፍ የለም በግማሽ-አፍ’ ከልባችን እንደግፍ!የወረት ነው የሚመስል-ካሸናፊ ጋራ እፍ-እፍአኪሩ ሲዞር ማቀርቀር-ተሸናፊን ረግጦ ማለፍ!መቼ በኳስ ብቻ ሆነ - ታይቷል በሌላም ምዕራፍ፡፡ቋሚ እንሁን እንጽና’እንጂ ከእሳት ወደ በረዶመወንጨፍ ከጽንፍ ወደ ጽንፍክñ አመል ነው ዥዋዥዌ-ዛሬ ጓዳ@ነገ ደጃፍ”ስናገባ ብቻ ዘራፍ!ስንሸነፍ…
Saturday, 09 November 2013 12:06

ውሸታም

Written by
Rate this item
(4 votes)
እሷ የደም እሳት የላት!እኮ! ትዝታኮ ለካ ከቶውኑ ቅድስት ናት ምንም ህመም አይሰማት እሷን፤ የእግዜር ፍቅር እንጂ፣ የሰው እሳቱም ብቁ ናት ለካ ፍፁም ናት፡፡ እነሱራፌል ኪሩቤል፤ በእሳት ሰረገላ ወርደው በመለኮት ብርሃን አቅፈው በአክናፋት አኮቴት ቀዝፈው በህብር አዝለው አንከባክበው ሰባቱን ሰማያት መጥቀው…
Saturday, 02 November 2013 11:54

ወፍ እና ማለዳ

Written by
Rate this item
(7 votes)
እንኳንስ ችግኙ፣ ሰዎች የተከሉት ሥር ይይዝ ነበረ፣ አዕዋፍ የዘሩት፡፡ ዘንድሮ ግን ወፎች፣ እንኳንስ ሊዘሩ ናፍቆኛል ማለዳ፣ መስማት ሲዘምሩ፡፡ ወፎች ከማለዳ በምን ተቃቃሩ? ፅልመቱ ሲገፈፍ እንዳላበሠሩ፤ ማዜም ተስኗቸው ተዘግቶ ጀንበሩ ወደሚነጋበት ወዴትስ በረሩ?! እችልሻለሁ!! ስለ እውነት እልሻለሁ፣ስለወደድኩሽ እችልሻለሁ!የአያሌ ሞገደኞች ድምር፣ በአንድነት…