የግጥም ጥግ
አንድ ባለመደብር ሰውዬ ወደ ሁሉን - አዋቂ ነኝ ባይ (Know it all) ወዳጁ ጋ ሄዶ፤“ጠዋት ጠዋት ስነሳ ጤና አይሰማኝም፡፡ የዞረ-ምድር እንዳለበት ሰው ጥውልውል ያደርገኛል” አለው።ሁሉን አዋቂው ሰውም፤ “ማታ ስትተኛ ወተት ጠጣ” አለው፡፡ ባለመደብሩ፤ “እኔማ በየማታው ወተት ሳልጠጣ አድሬ አላውቅም”ሁሉን አዋቂነኝ…
Read 4024 times
Published in
የግጥም ጥግ
ከትከሻዬ ጫፍ ግራና ቀኝ ካለው፣ጉቶ የመሳሰለ ብቅ ያለ መሰለኝ፣ይኸ እንግዳ ነገር እጅጉን ገረመኝ፡፡ የህልም ነገር ሆኖ መች አድሮ መች ውሎ፣አየሁታ ወዲያው ጉቶው ክንፍ አብቅሎ፡፡ ወደፊት ወድሬ ሁለቱን እጆቼ፣ እግሬን ወደ መሬት ወደታች ዘርግቼ፣ በእነዚህ ረጃጅም ሰፋፊ ክንፎቼ፣ ከፍ ከፍ ወደ…
Read 3428 times
Published in
የግጥም ጥግ
ክፉ ግዜሽ አልቆ እንባ ከአይንሽ ደርቆሰቀቀንሽ አልፎጥቀርሻሽ ተገፎጉዳትሽ ታክሞአጉል ስምሽ ቀርቶብሩህ ፀሐይ ወጥቶማቅሽን አውልቀሽጥበብሽን ለብሰሽ ጎጆሽን አሙቀሽአደይ ተከናንበሽጤናዳም፣ አሪቲ፣ ቄጤማ ጎዝጉዘሽበጎችሽ ሳይጎድሉ ሁሉንም ሰብስበሽ ክብርሽ ተመልሶ ቃል ኪዳንሽ ደርሶልጆችሽ ተዋደውተስማምተው - ተግባብተውስትስቂስትስቂስትስቂ የማየውሃገሬ ንገሪኝ ዘመኑ መቼ ነው?ተጻፈ፡- ፯/፯/፳፻፭ ንጋት ፲፪፡…
Read 3933 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሰው በላቡ ካልገራው፣ ውሀ ብቻውን ሰው አይፈው-ስም፣ሀገር በእውቀት ሳይጠመቅ፣ ከድንቁርና ሰው አይካ-ስም፡፡‹‹የአባይ ፍቅርም›› ተምሳሌት ነውመንታ ትርጉም፣ መንታ እውቀት፣አንድም የሰነፍ ፍቅር ሕይወት፣አንድም የታላቅ ወንዝ እውነት!ይህን ቅኔ ያጤነ ሰው፣ ‹‹ነቢይ ባገሩ...››ን ቢያስታው-ስም፣የቁጭት ግድቡ ተደርምሶ፣ የሀገር ፍቅሩ ደለል ቢለብ-ስም፣እርግጥ ነው አይደፈር-ስም!እውነት ነው አይደጎ-ስም...ምስርም…
Read 4548 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሁሉን የሚችል ዳስ አንጣሎ፤ ገትሮደልድሎ፤ አሳምሮሊጡ ተቦካና እንጀራው ተጋግሮለብሶ ተከምሮ፤ጠጁ ተጣለና በጠላ ጉሮሮሊወርድ ተደርድሮ፤ወጡ በያይነቱ ባዋቂ ተሠርቶ፤ቁርጡ ተሰናድቶ፤ ሰው ሁሉ ለመብላት፤ ለመጠጣት ጓጉቶ፤ሲጠብቅ ሰንብቶ፤አዝማሪው ለዘፈን ቆሞ ተዘጋጅቶ፤ማሲንቆው ተቀኝቶ፤ጨዋታ ፈረሰ! ዳቦ ተቆረሰ!ሙሽራው ጠፋና ሠርጉ ተበላሸ፤የተጠራው ሸሸ፤ጊዜ ከዳውና በጊዜው ላመሸ፤ዳሱ ተረበሸ፤የጥንቱ አገረሸ፡፡(ከፕሮፌሰር…
Read 2962 times
Published in
የግጥም ጥግ
አንዷ ሴት ለአንድ የወንድ ጓደኛዋ፡- “የማገባው ሰው” ወንድ - “እሺ?” ሴት - “በጣም የሚያዝናናኝ መሆን አለበት” ወንድ -“እሺ?” ሴት “ሙዚቃዊ ድምፅ ሊኖረው ይገባልወንድ “እሺ?” ሴት “ጆክ ሊያወራልኝ ይገባል” ወንድ “እሺ?” ሴት “መዝፈን መቻል አለበት” ወንድ “እ..ሺ?” ሴት “መደነስ መቻል አለበት”…
Read 4538 times
Published in
የግጥም ጥግ