የግጥም ጥግ

Saturday, 08 August 2015 09:33

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(16 votes)
 ላንቺ (በ.ሥ)እንዳገው ጃንጥላ፤ ሰማይ ተሽከርክሮእንደ ጎፋ ፈረስ፤ መሬቱ ደንብሮሁሉ ሲያዳልጠኝሁሉ ሲያዳክመኝቀሚስሽን ይዤ፤ መትረፌ ገረመኝ፡፡ኤልሻዳይ ምኞት(በ.ሥ)እንደ ድሮ ቀሚስ፤ መሬት እየጠረግሁኮቴሽን ምድር ላይ፤ ተግቸ እየፈለግሁእንደ ጉምሳዘግምእንደ ሰርዶ ስሳብባካል ብታመልጭኝ፤ ደረስኩብሽ ባሳብመች ሊያግደኝ በሩ፤ መች ሊገታኝ መስኮትበዝግ በርሽ ገባሁ፤ ልክ እንደ መለኮትላንዲት መስቲካ…
Saturday, 01 August 2015 14:47

የኪነጥበብ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስለ ኪነ - ህንፃ)እኛ ህንፃዎቻችንን እንቀርፃለን፤ ከዚያም እነሱ እኛን ይቀርፁናል፡፡ ዊንስተን ቸርችልማናቸውም የገነባቸውና ጥሩ ነገሮች የማታ ማታ እኛን ይገነቡናል፡፡ ጂም ሮህን ከተሞች የሰው ልጅ ድንቅ ፈጠራዎች ናቸው፡፡ ዳንኤል ሊቤስኪንድበአሜሪካ የቪክቶሪያን ኪነ - ህንፃ በቀጥታ የተቀዳው ከእንግሊዝ ነበር፡፡ ስቲፈን ጋርዲነር ሎስ…
Monday, 27 July 2015 11:15

የኪነጥበብ ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለ ኮሜዲ)እኔ ጣቴን ስቆርጥ ትራጄዲ ነው፡፡ አንተ ክፍት ቱቦ ውስጥ ገብተህ ስትሞት ኮሜዲ ነው፡፡ ሜል ብሩክስህይወት፡- ለብልሆች… ህልም፣ ለሞኞች… ጨዋታ፣ ለሃብታሞች … ኮሜዲ፣ ለድሆች … ትራጀዲ ነው፡፡ ሻሎም አሌይቼም የኮሜዲ ሥራ ሰዎችን እያዝናኑ ከጥፋታቸው ማረም ነው፡፡ ሞሌርኮሜዲበ ሌሎች ሰዎች ላይ…
Saturday, 11 July 2015 12:38

የኪነጥበብ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
(ስለ ጃዝ ሙዚቃ)ጃዝ ከሌሎች የሙዚቃ ዘውጎች የተዋሰውን ያህል፣ ለሌሎች የሙዚቃ ዘውጎችም አውሷል፡፡ኸርቢ ሃንኮክየጃዝ ሙዚቃ ገብቶኛል፡፡ አሰራሩንም ተረድቼዋለሁ፡፡ ለዚያም ነው በሁሉም ነገር ላይ የምጠቀምበት፡፡ ቫን ሞሪሰን ለውጥ ሁልጊዜ በመከሰት ላይ ያለ ነገር ነው። የጃዝ ሙዚቃ አንድ ድንቅ ነገር ያ ነው፡፡ማይናርድ ፈርጉሰንየጃዝ…
Saturday, 27 June 2015 09:27

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(10 votes)
ችጋርአላፊ፣ አግዳሚው - ወጪና ወራጁየሰልፍ ተክተልታይ - ወደ ‘ሚሻው ሂያጁነውና ምሳሌው፡-እሾህ ለአጣሪው -ወንጀል ለፈራጁ፡-ምስለተሰንካዮች - የሚግበሰበሱእንደ ምንጭ ሲፈልቁ - እንደ ‘ኋ ሲፈሱቀለብ ሰፋሪያቸው ከቶ ማነው እሱ?ሸክሎች ተሰብስበው አፈር እየላሱ፡፡አንድስ‘ንኳበመስቀል ውዥንብር - በቁርባን ቱማታበመሃይም ቦታ፡-የባልቴቶች ጌታ፡-በግዝት ቅብጥርጥር፡-በፍታት ድንግርግር፡-ሚስጥረ ሥላሴ፤ግዕዝ ወቅዳሴ፡-በሰንበቴ ጉርሻ፤በሙት…
Saturday, 20 June 2015 11:11

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ስለትወና)ትወና፤ የሌሎችን ሰብዕና የመውሰድና የራስህን ጥቂት ተመክሮ የማከል ጉዳይ ነው። ዣን ፖል ሳርተርተዋናይ ለመሆን ህንፃ መሆን አለብህ፡፡ ፖል ኒውማንትወና ስሜታዊነት አይደለም፤ ስሜትን በተሟላ መንገድ መግለፅ መቻል እንጂ፡፡ ቶማስ ሬይድሥነ ጥበብ እጃችን፣ ጭንቅላታችንና ልባችን እንደ አንድ ሆነው የሚጣመሩበት ነው፡፡ ጆን ሩስኪንትወና…