የግጥም ጥግ
ነብስ-ያወቀ ውሻና ነብስ-ያላወቀ ሰውከዕለታት አንድ ቀን፤ ነብስ-ያወቀ ውሻ፣ አንዲት መሸታ ቤት፣ ግሮሠሪ ገብቶ፤ ነብስ-ያላወቀ ሰው፣ ሲመሽት አግኝቶ እንደ ሰዉ “ሃይ ሃይ!፣ “ፒስ ነው” “ኩል ነው!” - ሳይል፤ በወግ እጅ ነስቶ እንዳገሩ ባህል፣ ሰላምታውን ሰጥቶ፣ በውሻ ትህትና ጂን አዞ ቁጭ አለ-በረዶና…
Read 5187 times
Published in
የግጥም ጥግ
ቀለበት አስሮ እንደያዘው እንደደለለው ጋብቻ ግብሩን ከቶ ሳላገኘው ተጃጅዬ በስም ብቻበምኞት ህልም በአጉል ተስፋ እስትንፋሴ እየራቀ አኗኗሬ እየከፋ ውስጤ ላዬ እያደፈ ብዙ አበቅቴ ተታለፈ፤ ቱር…ሳልል ብርር ….ሳልል እዚህ እዚያ ሳላዳርስ ጭብጥ ጥሬ እንኳ ይዤ ባልጠግበውም ላመል ሳልቀምስ ባይሞቀኝም እንዳይበርደኝ ጐጆ…
Read 3446 times
Published in
የግጥም ጥግ
አድረን ልንገናኝ….ነግቶ ልትመጪልኝ….ለአንድ ቀን ባጣሁሽ፣በዚሁ ቀን ብቻ - ብዙ ቀን ናፈኩሽ፡፡ማዕድኑ ሰውእግዜር አመዛዝኖ፣ከአፈሩ ዘግኖ፣መሬት ላይ በትኖ…‹‹ሰው ሁን›› ካለው ወዲህ…መኖር ያልደፈረ…መሞት ያልጀመረ…ለአንዱም ያልበቃ፣በአንዱም ያልነቃ፣ስንት አለ ጥሬ ዕቃ!?የሴት ልጅ ነኝየሴት ልጅ መባሌ - ቂም አያስይዘኝም፣ምክንያቱም አባቴ - አላረገዘኝም፡፡ በገጣሚ ሲሳይታደሰ /ዘ-ለገሐሬ/
Read 3636 times
Published in
የግጥም ጥግ
ብቻ አንድ ጊዜ ፈገግ በል!ነ.መሙት - ዓመት በቃል አይገባም፡፡ ቢሆንም አሴ ቢሆንም፤ በመንፈስ ፅናት ውስጥ‘ኮ በመንፈስ ጽዳት ውስጥ‘ኮ ጊዜም ቦታም ተነው ቢያልቁ፣ ድምፅ አለ ሩቅ እሚያግባባ! የሚናገር ልሣን አለ፣ ያገርን ፈገግታና ዕንባ! ነብስ - አጥንት ድረስ ዘልቆ፣ ዕውነቱ ሲያስቡት ቢያምም…
Read 5794 times

Read 2812 times

Read 2964 times
Published in
የግጥም ጥግ