የግጥም ጥግ

Saturday, 12 August 2023 21:03

ፈሳሽ ስዕል

Written by
Rate this item
(3 votes)
ወንዜም ሞላ ቦይምንጬም አትጉደይከስሬ ስትፈልቂራሴን እንዳይምስሌ ይፍሰስብሽፀድተሸ ብታጠሪኝወንዜ ፍሰሽልኝ፡፡ፍሰሽልኝ ወንዜ፤ተቀላቅሎ ይኑርወዝሽና ወዜ፡፡ጥያቄ ነንጥያቄ ነንለራሳችንመልስ የሌለን፡፡በሴኮንዶች ተጀምረንበአመታት የምናድግበግዜ ጎርፍየምንጓዝ የምንከንፍመነሻ እንጂመድረሻ የለሽ ፍጡራንሄደን ሄደን…ሄደንጀማሪዎች የምንሆንአውቀን አውቀንመሃይማን፤አድገን አድገን-ህፃናት ነን!ጥያቄ ነን!
Saturday, 15 July 2023 20:50

ክፉ ፍርሃት

Written by
Rate this item
(4 votes)
ክፉ ፍርሃት ጨለማ እኮ…! በድቅድቁ - ምሽቱ ላይ ጥቁር ሌሊት መቀለሙጽልመቱ ውስጥ - ተስፋ አርግዞ - ሊነጋ ነው መጨለሙ፡፡ብርሃን ግን… ካድማሱ ጥግ ‘ብቅ‘ ብሎ - ፀሐይ ክንፉን ሚዘረጋው፣የመከነ ተስፋ ይዞ - ሊጨልም ነው የሚነጋው፡፡***የሚሊኒየሙ አናፂአብዮት ፈንድቶ - ጥርስ ቀን ወጣለት፣…
Monday, 03 July 2023 09:33

አፈቅርሻለሁ ነፍሴ፤

Written by
Rate this item
(5 votes)
አፈቅርሻለሁ ነፍሴ፤እንደ እራሴእንደ አበቦቹ ሽታ፤ እንደ ቢራቢሮ እስክስታ፤እንደ ጥርኝ ጭቃ፤ልክ እንደ ስጦታ ዕቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ፍልስፍና ሃሳብ፤ሊጠግብ እንዳለ ረሃብ፤እንደ ህፃን ልጅ ሳቅ፤እንደ ዘላለማዊ ሃቅ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሎጂክ፤እንደ ተፈጥሮ ህግ፤እንደ ቋንቋ፤ልክ እንደ ሙሉ ጨረቃ፤እወድሻለሁ እኔ፤ እወድሻለሁኝ፡፡እንደ ሙዚቃ ቅንጣት፤እንደ አልጋ ውስጥ ትኩሳት፤ልክ…
Saturday, 24 June 2023 20:43

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“አገር ውዝግብ ውስጥ ስትወድቅ የማይናድ የሚመስለው ይናዳል። ከድጡ ወደ ማጡ ይሄዳል። “ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ፣ ተንከባለለ እንደ ሙቀጫ” ያሰኛል። ህዝብ መሪዎች ላይ እምነት ያጣል። ሰላም ሰላም-የሚለው ሁሉ ትርምስና ሁከት ይሰማዋል።“
Saturday, 17 June 2023 00:00

ለየቅል አደርን

Written by
Rate this item
(0 votes)
 (በድሉ ዋቅጅራ) (በድሉ ዋቅጅራ)ወንድምን ከወንድሙ ቢለዩት፣ አልቦ ስጋ - ደም፣ ነፍስም አልቦ፤ጮጮ ላይሞላ፣ ታልቦ ታልቦ፤ልምሻ ሊጥለው፣ አቅም ሰልቦ፡፡ወልነት ያጣው፣ የኛም ቃል፤ሲዘረጋ ይጠቀለላል፤ሲያወፍሩት፣ ደርዙ ይሰላል፡፡የሰው ልጅ ንፉግ ህይወቱን፣ ለነገ ቸርነት ሲያጨው፤ያልተጨበጠ ድንግዝ ምኞቱን፣ በዛሬ ብርሀን እያየው፤ተስፋ አለና ሰየመው፡፡ችግሩ ከተስፋችን ስር፣ ያቆጠቆጠው…
Thursday, 08 June 2023 06:40

ተኖረና – ተሞተ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ተኖረና – ተሞተ“ሳለ – ለሌለ”እየታለ . . . እየተሌለበመሸ – ነጋ – መሸእንደነበረ . . . እንዳለእንዳደረ . . . እንደ – ዋለእንዲሁ . . . እንደ – ዋተተ“መኖር”ን እንደ – ሞገተ“ኗሪ” ሳይኖር . . .ኖረ . . . ኖረና…
Page 2 of 30