የግጥም ጥግ
ከአዘጋጁ፡- ሰሞኑን በዩቲዩብ አንድ ነጠላ ዜማ ተለቋል፡፡ ቴዲ XL በተባለ ድምፃዊ “ሀኪሙ” በሚል ርዕስ የሚቀነቀነው አዲስ ዘፈን፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን የሚያወድስ ነው፡፡ በሬጌ ሥልት የተቀናበረው ይሄ ሙዚቃ፣ የግጥም ይዘቱ ምን እንደሚመስል ለመፈተሽና ግንዛቤ ለመጨበጥ ያህል ጥቂት ስንኞችን መዝዘን አቅርበናል፡፡…
Read 2974 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጨለማ ጨለማዬነውሬን ሸክፎእርቃኔን አቅፎሸሽጎ ደብቆአኑሮኝ ነበረግናብርሀን ይሉት ጠላትበጨለማዬ ላይ ብርሀኑን አብርቶይኸው ጉድ ሆኛለሁገመናዬ ሁሉ አደባባይ ወጥቶ፡፡(ዳዊት ጸጋዬ)
Read 2933 times
Published in
የግጥም ጥግ
• ሙዚቃ፤ የዝምታ ስኒን የሚሞላ የወይን ጠጅ ነው፡፡ ሮበርት ፍሪፕ• ሰዓሊያን ስዕላቸውን በሸራ ላይ ይስላሉ፡፡ ሙዚቀኞች ግን ስዕላቸውን በዝምታ ላይ ይስላሉ፡፡ ሊዎፖልድ ስቶኮውስኪ• ሙዚቃ ሕይወት ነው፡፡ ለዚያ ነው ልባችን ምት ያለው፡፡ ያልታወቀ ሰው• ከእያንዳንዱ ተወዳጅ ዘፈን ጀርባ ያልተነገረ ታሪክ አለ፡፡ …
Read 2763 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ሞትና ውልደት)• ሞት እንደ ውልደት ሁሉ የተፈጥሮ ምስጢር ነው፡፡ማርክስ አዩሬሊዩ• ከሞትክ በኋላ ከውልደትህ በፊት የነበርከውን ትሆናለህ፡፡አርተር ሾፐንሃወር• ውልደት የሞት መጀመሪያ ነው፡፡ ቶማስ ፉለር• የውልደት ቀንህ፤ ወደ ሞትም ወደ ሕይወትም ይመራሃል፡፡ሚሼል ደ ሞንታዥ• ለሰዎች ማልቀስ ያለብን ሲወለዱ እንጂ ሲሞቱ አይደለም፡፡ቻርለስ…
Read 3285 times
Published in
የግጥም ጥግ
የቁመራ ኑሮ ሁለት ገጽታያንድ ሳንቲምአንበሳና ሰውአይገናኝም፡፡አንበሳና ሰውመለያየቱንጠይቅ በቁማርየተበሉቱን፡፡ይልቅ አብሮነትአንድነት ካሉበይና ተበይአንድ ይሆናሉ፡፡ሁሉም ገበያ፣ሁሉም መርካቶ፣ ይሻገራሉ፡፡ምን አለሽ ተራምን ነካሽ ተራምን ሰማሽ ተራምን ሠራሽ ተራምን አየሽ ተራምን ገዛሽ ተራአለቅነ በሠበራ ሽጉጥ መዘክር ግርማ “ወደ መንገድ ሰዎች”
Read 2590 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ይቅር ባይነት)• ይቅር ባይነት ያለፈውን አይለውጠውም፤ የወደፊቱን ግን ያሰፋዋል፡፡ፓውል ሌዊስ ቦሴ• ያለ ይቅር ባይነት ፍቅር የለም፤ ያለ ፍቅርም ይቅር ባይነት የለም፡፡ብሪያንት ኤች.ማክጊል• እርስ በርስ ይቅር እንባባል - ያን ጊዜ ብቻ ነው በሰላም የምንኖረው፡፡ሊዮ ኒኮላቪች ቶልስቶይ• ይቅርታ ማድረግ እስረኛን ነፃ…
Read 2824 times
Published in
የግጥም ጥግ