የግጥም ጥግ

Sunday, 11 July 2021 18:34

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ፈቅደን ሲመሩን፣ ችቦ ተቀባይለሚነዱን ግን፣ አሻፈረን ባይካልነኩን በቀር፣ ቀድመን ማንዘምትከጋሻ በፊት፣ ጦር የማንሸምትኢትዮጵያዊ ነን!ህብር ያስጌጠው፣ ህይወት ለማብቀልዘር ሳናጣራ፣ የምንዳቀልለነዱን ሰይጣን፣ ለመሩን ሰናይጌታን ከገባር ፣ ለይተን ምናይ፤ኢትዮጵያዊ ነን!ብዙ ህልሞችን፣ ወዳንድ ዐላማየሰበሰበ ገርቶ፣ ያስማማበደምና ላብ፤ ያቆምነው ካስማአገዳ አይደለም፣ የሚቀነጠስየዝምድናችን መተሳሰርያ ሺ ጊዜ…
Saturday, 29 May 2021 14:34

ሀገሬ ዋርካ ናት!!!

Written by
Rate this item
(16 votes)
ገና በጥዋቱ ~ ለስሟ መጠሪያ አቢሲንያ ብሎ ~ ሲሰጣት መለያ አንዳች ዕምቅ ሚስጥር ~ ለኛ ያልተገለጠ ፈጣሪም አድልቶ ~ ከአርያም ሰጠ ከግዮን ከወንዙ ~ ከዳሎል ዝቅታ ከኤርታሌ ረመጥ ~ከዳሽን ከፍታ አክሱም አናቱ ላይ~ ከላሊበላ ስር ሀገሬ ተገምዷል ~ በወፍራም የደም…
Saturday, 27 March 2021 14:04

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ምስኪን ሀበሻ፡— አሜን አንድዬ፣ አሜን!ደህና ሰንብቱልኝማ! የእብዶች ረሀብድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የብርሃን ጭላንጭል ሕዝብ በድንገት ሲያይጨለማውን ለምዶ በእንግዳው ብርሃን ተጨንቆ ሲወያይ‹ውቃቢ› የሚገፋ ይሆናል ዋና ከልካይ ‹አይሆንም ! ይቅር!› ባይ፤አዲስ ህልም የሚሸሽ ወትሮም ይቸኩላል አጉል ስም ማውጣት ላይ . . .እውቀት የራበችው…
Monday, 22 February 2021 08:42

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
በወርኃ የካቲት የሚካኤል ለታትልቅ ጠብ ተነስቶ መሬት ተቆጥታቆስሎ ግራዚያኒ ሰበብ ሆናው ደሙብዙ ሰው ታረደ ተናወጸ አለሙ፡፡በየቤቱ ለቅሶ ጩኸት በየሜዳይሰማል ይታያል በዚህ በዚያ ፍዳ፡፡የሰው ልጅ እንደ ከብት ወድቆ እየታረደሶስት ለሊት ሶስት መዓልት ከተማው ነደደ፡፡ሽንትም እንደውኃ ተሸጠ በገንዘብብልህ የሆነ ሰው ይህንን ይገንዘብ፡፡ኢዮብ…
Saturday, 06 February 2021 14:33

ዛጎል

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከጠንካራው ልብሷከውስጥ ከመንፈሷውጪ ተስፈንጥሮ ከጉንጮቿ የኖረጥቁር ምልክት ከፊቷ ነበረከዛጎል ልቧ ላይከሴትነቷ ላይየማጣትን ሸማ እየፈታተለወጣትነት አልፎ እርጅና አየለይኸው ምልክቷየትላንት ጉዞዋን፣ በግልጽ የሚናገርያለፈውን ሁሉ፣ በመዳፍ የሚሰፍርከአይኖቿ በታች፣ ጥቁር ጽህፈት አለመለያ ምልክት፣ ይኸው እየመሰለማድያት አኑሮ፣ ውበቷን ሰውሮከማጣት ሀሳቧ፣ ዛጎል ልቧን ትቶካዘነው ልቧ ጋር፣…
Saturday, 06 February 2021 14:32

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
ናፍቆትሰማዩ ቀልጦይንጠባጠባልብርሀን አፍሮ ይሽኮረመማል፣ጨለማ ሆኗል፤ውኃ ተገርፎ እሳት ያነባል፣የምድር ገላ ይገሸለጣል፤ጽልመት ጎምርቶ፣ፍሬ ያፈራል የመርገምት እጽ ያጎነቁላል፤አንቺ ሳትኖሪ፣ይህን ይመስላል፡፡(ሳሙኤል በለጠ-ባማ)
Page 5 of 28