የግጥም ጥግ
ፍፁምነት ነበር ዋንኛ ምኞቱ የፈጠረው ቅኔ ይጋባል ለስንቱልክ እንደራሱ ኪስ፣ ልክ እንደመዳፉ የሰው ልጅ ማጥፋትን ያውቀዋል በቅጡ ሠራዊት፣ ክፍለ - ጦር እንደ ጉድ ይወዳል እሱ የሳቀ እንደሁ የፓርላማው ሰዎች በሳቅ ይመታሉ - ይንፈቀፈቃሉ!እሱ ካለቀሰ በየጐዳናው ላይ ትናንሽ ህፃናት እንደጉድ ያልቃሉ!ጃንዋሪ…
Read 12170 times
Published in
የግጥም ጥግ
ተወኝ ላታስታምም አትመመኝ ላትወስደኝ አታንጠልጥለኝ ይቅር፣ አንጀቴን ቁረጠኝ ጋሽዬ፣ አልወድሽም በለኝ፡፡ እጅ እጅ አልበል አታባከነኝ ባክህ፣ ወንድ ነው ቆራጡ፣ እንትፍ - እርግፍ አርገህ ተወኝ፡፡ አየህ፣ እንዳንተ አባት አለኝ ሴት በወለድኩ ተዋረድኩሀ፣ ረከስኩ ቀለልኩ እሚለኝ፣ እኔም እንዳንተ እህት አለኝ ሥጋሽን ሳይሆን…
Read 5705 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምሕዋረ - ሥልጣንአሳብ ምን ግድ አለው፤ ውስጥ ውስጡን ሳስበው ሳወጣው ሳወርደው እሰየው ተመስገን ሥልጣን ነፍስ አወቀበማስተዋል ሚዛን ደቀቀ ረቀቀ፣ጥንተ-ርስቱን አጥኖ በጊዜ ቁራስማሥልጣን ነገር ገባው ለቀቀ አዲስ ዜማ፡፡ይማረው! ያኑረው! ዲሞክራሲም ባተ“እቴ አገርሽ የት ነው?” በቃ ተከተተ!ኦርቢቱን አሹሮ ይዟል መወንጨፉንአቅጣጫውን ሊያስስ ምዕራቡን…
Read 28173 times
Published in
የግጥም ጥግ