የግጥም ጥግ
• በዓለም ላይ ግጭት ወደ መረጋጋት አይወስድም፡፡ ሞሃመድ ሙርሲ• ሰላም የግጭት አለመኖር አይደለም፤ ግጭትን በሰላማዊ መንገዶች የመያዝ አቅም ነው፡፡ ሮናልድ ሬገን• ሥልጣን ባለበት ተቃውሞ መኖሩ አይቀርም፡፡ ሚሼል ፎውካልት• ግጭት አይቀሬ ነው፤ ጦርነት ግን የግድ አይደለም፡፡ ማክስ ሉኬድ• ግጭትና መፍትሄ፤ የአንድ…
Read 2746 times
Published in
የግጥም ጥግ
(የሕግ የበላይነት) • በመንግስት ውስጥ የሚፈጠር ማጭበርበርን በትክክል ማጋለጥ የሚችለው ነፃና ያልተገደበ ፕሬስ ብቻ ነው፡፡ ሁጎ ብላክ (የከፍተኛ ፍ/ተቤት ዳኛ)• የፕሬስ ዓላማ ገዥውን ሳይሆን ተገዢውን ማገልገል ነው፡፡ ሁጎ ብላክ (የከፍተኛ ፍ/ተቤት ዳኛ)• መጥፎ ሰዎች ባይኖሩ ኖሮ፣ ጥሩ ጠበቆች አይኖሩም ነበር፡፡…
Read 2633 times
Published in
የግጥም ጥግ
• መንግስትን በማሳደግ ኢኮኖሚውንአታሳደውገውም፡፡ሮበርት ሜትካልፌ• ኢኮኖሚውን የሚመራው መንግስትመሆን የለበትም፡፡ኪውይኮ ካንሴኮ• በጥበብ፣ ኢኮኖሚ ሁሌም ውበት ነው፡፡ሔንሪ ጄምስ• ማንም ኢኮኖሚውን በእርግጠኝነትሊተነብይ አይችልም፡፡ጃሚ ዲሞን• ጠንካራ ኢኮኖሚ የሚጀምረው፣ከጠንካራና በወጉ ከተማረ የሰራተኛሃይል ነው፡፡ሊል ኦዌንስ• ሴቶች በኢኮኖሚው ውስጥ ሲሳተፉሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል፡፡ሂላሪ ክሊንተን• ወደ ጨረቃ መጓዝ የፊዚክስ…
Read 2650 times
Published in
የግጥም ጥግ
• የዓለም ሰላም ከውስጥ ሰላም ይጀምራል::ዳላይ ላማ• ውስጣዊ ሰላም ከሌለ፣ ውጭያዊ ሰላምአይኖርም፡፡ጌሺ ኬልሳንግ ጂታሶ• የስኬት መለኪያ፤ ደስታና የአዕምሮ ሰላምነው፡፡ቡቢ ዳቭሮ• ሰላም የሚመነጨው ከውስጥ ነው፡፡ከውጭ አትፈልገው፡፡ቡድሃ• ሰላም በሃይል ሊጠበቅ አይችልም፤ እውንሊሆን የሚችለው በመግባባት ብቻ ነው::አልበርት አንስታይን• በዚህ ዓለም ላይ ከአዕምሮ ሰላም…
Read 2324 times
Published in
የግጥም ጥግ
ከአዘጋጁ፡- ሰሞኑን በዩቲዩብ አንድ ነጠላ ዜማ ተለቋል፡፡ ቴዲ XL በተባለ ድምፃዊ “ሀኪሙ” በሚል ርዕስ የሚቀነቀነው አዲስ ዘፈን፣ ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድን የሚያወድስ ነው፡፡ በሬጌ ሥልት የተቀናበረው ይሄ ሙዚቃ፣ የግጥም ይዘቱ ምን እንደሚመስል ለመፈተሽና ግንዛቤ ለመጨበጥ ያህል ጥቂት ስንኞችን መዝዘን አቅርበናል፡፡…
Read 2552 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጨለማ ጨለማዬነውሬን ሸክፎእርቃኔን አቅፎሸሽጎ ደብቆአኑሮኝ ነበረግናብርሀን ይሉት ጠላትበጨለማዬ ላይ ብርሀኑን አብርቶይኸው ጉድ ሆኛለሁገመናዬ ሁሉ አደባባይ ወጥቶ፡፡(ዳዊት ጸጋዬ)
Read 2528 times
Published in
የግጥም ጥግ