የግጥም ጥግ
ኧረ ጉድ ባየህ ወዳጄ ኧረ ጉድ ባየህ ጓዴ!ጓዴ ባለህበት ፅና! ስምንት አመት ሆነው ዝክርህ፤ ይህንን ጉድ ከማየት ያለህበት ነው እሚሻልህ!ገበያው ተደበላልቋል፤ ተገዢው ጊዜውን ይቃኛል ገዢው ግና ተሰናብቷል ስምንት ዓመት ሆነህ ጓዴ፣ ካለፍክ ከዚህ ሀገር እክል ተበዳይ አርፎም ቢተኛ፣ በዳይ ዘራፍ…
Read 1954 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበባው አብቦ ንቡ ገብቶልህእንግዲህ ጉብሌ ማር ካላበላህ...“እንኳንስ ማርና...አላየሁም ሠፈፍ...”እያልህ በመራራ፣ ዜማ ከመንሠፍሠፍ...ያ!... የቀፎው አውራ፣ ማሩን የደበቀውንብ ሆኖ ሲመጣ...ጭስ ሆነህ ጠብቀው!
Read 1708 times
Published in
የግጥም ጥግ
የተነሳብህ ለትየዛፍ ባላንጋራከምትተናነቅከመቶ ቅርንጫፍከሺህ ቅጠል ጋራእንደ ጡንቻ ሁሉስልት በማፈርጠምወርደህ ከግንዱ ጋርአንድ ለአንድ ግጠም!...
Read 1793 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሲከፋው፤ከተማም እንደ ሰው ልጅ መልክየታመቀ ህመም ግርዶሽበበሩ ድባብ ይጥላልየተነከረ ከል ሸማየጠቆረ ማቅ ይለብሳልፅልመት ፀሐዩን ያደምቃልሲቃጠል ብርሃን አይሰጥምሲጋይ መቀት አይወልድምእንደ በረዶ ክምርአጥንት ያቀዘቅዛልየደም ዝውውር አግዶየስትንፋስ ሂደት ይዘጋል አንድ ባንድ የተካበው ካብ በቅፅበት ግፊት ተንዶ በበቀል ክብሪት ይጫራል፡፡ያልተቀመረ ብሶት ጎርፍአይኑን ጨፍኖ ይነዳልየጊዜን…
Read 1745 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውሞት ማስደንገጥ ሲያቅተውያን ጊዜ ነውምን መሆኔን የማላውቀው፡፡ ነፍስ ነስጋ ስትለይ ተመልሳ ላትከተት የእንቁላል ዘመኑን አልፎ ሰብሮ እንደወጣ ነፍሳት እንኳን በግፍ ተሰርቃ እንደሷ ሕይወት ባዘለ በመሰሏ እጅ ተነጥቃ በእንቅልፍ ዓለም እንኳን ጀንበር ሲጠባ ባታይ ለወትሮው የቋሚው የውስጥ ለቅሶ የኗሪው…
Read 1530 times
Published in
የግጥም ጥግ
ይድረስ ለኛይድረስ ለእኛ ለኔና ላንተዘመን በትውልድ ክር ባንድ ስቦ ላቋጠረንየዚያ ሰፈር ኤሊቶች፣ የዚህ ሰፈር ኤሊቶች እየተባባልን በህዝብ ስም እየማልን፣ በወገን ስም እየማልንአገር አቃጥለን ለምንሞቅበእናቶች ሃዘን ሰቆቃ፣ በአባቶች እንባ ለምንስቅይድረስ ለእኛ ለኔና ላንተ ለነቃነው ለበቃነው ክፉ ዘመን ክፉ ሥርአት፣ በጥፋት ላስተሳሰረንበጥላቻ…
Read 1424 times
Published in
የግጥም ጥግ