የግጥም ጥግ
አንተ “ኩሩ” ህዝብ!የዘራኸው መክኖ፣የተከልከው ተመናምኖ፣ቁልቁለቱን ተያይዘኸውሥልጣኔህ ታፍኖ… ሦስት ሺህ ዘመን ኖረኻል፣እየተራብክ “ተመስጌን” ሥትል፣ እውነቴን ነው ተናዶብሃል፡፡ዓምላክህን ብትጠይቀው በመክሸፍህአዝኖብሃል፡፡በተለይ አባባልህን፣ እንደ በቀቀንእየደገምክ፣“እከክ የሰጠ ዓምላክ፣ ጥፍር አይነሳም”እያልክ፣በሀገር በቀል ፍልስፍናህ፣ ውድቀትህንበሚያራባው፣ድግምትህን እንዲለፍፍ፣ብላቴናውን ስታግባባውዓምላክ ታዝቦህ ኖሮ፣ እጅግ በጣምታሞብሃል፣“ከውድቀቱ የተቋተ ህዝብ” የትም አላየሁም ብሎሃል፡፡የሆድህን ፎከት…
Read 3502 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥር 5 2005 (የእንስሳትና የሰው ትራጆ - ኮሜዲ)(After all, the highest form of censorship is assassination!) (- George Barnard Shaw)አይጢቷ ግጥም ፃፈች፣ ርዕሱ “ድመት” የሚል “ድመት ባይርባት ኖሮ፣ አታሳድደኝም ነበር”ብላ ብዕሯን በመቀመር፡፡ ድመት ያንን አገኘች፤ “አይጥ” የሚል ርዕሱ፤ የመልስ -…
Read 3456 times
Published in
የግጥም ጥግ
መጣችመጣች እቴ መጣች መጣች ውዴ መጣች መቼ ሄዳ ቀረች መቼ ከእጄ ወጣች አምቼ ሳልጨርስ ተመልሳ መጣች! ሄደች ብዬ ሳማት ውል እያፈረሰች እንባ ሆና መጣች አይኔ ስር ፈሰሰችስትሄድ እያየኋት ከአይኖቼ እየራቀች የእንባ ጅረት ሆና አይኔ ስር ፈለቀች! ወለላ የእኔ ወለላ ሄደች…
Read 5319 times
Published in
የግጥም ጥግ
ምንድነው ከልቤ ሸንጐ የተቀመጠውልቤን እንደጡጦ - የሚመጠምጠውደመናው ድፍርሱ - አበባ እየረጨየጨለመው ሰማይ - ውበት እየነጨየተቀነጠሰው አመልማሎ - ፈክቶየደረቀው ምንጬ - በውሃ ተሞልቶውስጤን የቆፈረው - ሳቅ የሚያመነጨውነፍሴን - በፈገግታ - ሀሴት ያስጐነጨውምንድነው - ነገሩ?የፀሐይ ከንፈሯ - ከንፈሬን ሳይነካየጨረቃ ውበት - ተስፋዬን…
Read 4423 times
Published in
የግጥም ጥግ
መሄድ መሄድ አይሰለቸኝ መፈለጉ አይታክተኝ አንዱን ጥዬ አንዱን ላንሳ ትላንትናን ባሁን ልርሳ ከስተቴ እማራለሁ ከመኖሬ ብዙ አውቃለሁ ልሩጥ ሳያልቅ ቀኔ ባክኖ እንዳይሆን ሆኖ ኦኦኦ በመንገዴ ኦኦኦ በመሄዴ ኦኦኦ እደርሳለሁ ከእቅዴ ይሄን የዘፈን ግጥም ያቀነቀነው ማነው? የዘፈኑ ርእስ ምን የሚል ነው?አልበሙን…
Read 5424 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነፃ ምርጫ እንድታካሂዱ ፈቅጄላችኋለሁ፤ ነገር ግን ከታማኝ አገልጋዬ ከሪቻርድ በስተቀር ማንንም እንድትመርጡ አልፈቀድኩላችሁም፡፡ ሔነሪ ሁለተኛው (የእንግሊዝ ንጉስ የነበሩት የአዲስ ቢሾፕ ምርጫን አስመልክቶ የተናገሩት)የአሜሪካ ፕሬዚዳንትም እንኳን አንዳንዴ እርቃናቸውን መቆም አለባቸው፡፡ ቦብ ዳይላን (አሜሪካዊ ዘፋኝና የዘፈን ግጥም ደራሲ)ለፖለቲከኞች ፍቅርም ጥላቻም የለኝም፡፡ ጆን…
Read 4431 times
Published in
የግጥም ጥግ