የግጥም ጥግ
አፈር-አፈር ይብላ፤ ለእግዜር እግዜር ይየው፤ እንዴት ነው የሣት ፍም በአፈር የሚቆየው እንዴት ነው ነበልባል - በእሣት የሚጋየው ኮከብ እንዴት ብሎ - ለአፈር ይገዛል? እንዴት ፀሐይ - ወርዶ መሬት ይያዛል?አፈር አፈር ብላ - አጥንቷ ይንሣህ ሥጋዋ ረፍት ይንሣህ ሀሣብዋ ይነቅንቅህ!መልክ አይሁንህ…
Read 2694 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኩርማን መግቢያ እግዜር ከሞላው ኩሬ ውስጥ ፣ እስቲ እንዋኝ ብለን ገብተን ሳንጨርሰው ውሃው ደርቆ፣ መካከል ላይ ዋጋ ከፈልን!ለኩሬ ዋናው ተጥፈን በውቂያኖሱ ተቀጣን!***አለሥራችን ገብተን፣ አንጨቅጭቀው እግዜአብሔርን፤ ይቅርታ እንጠይቅ እንጂ፣ ስለመፈጠራችን፤ ለመኖሪያችንማ፣ “የቀን ውሎ - አበል” አልን!ተጠባባቂ ቤንች እንጂ፣ ቋሚ ተሰላፊ አደለን!የካምቦሎጆን…
Read 3967 times
Published in
የግጥም ጥግ
ትርጉም እያዛባ፣ቃል እያናናቀ፣ፍቺ እያጣረሰ፤ከበሽታ ሁሉ የደሃ ኩርፊያ ነውሃገር ያፈረሰ።እናንተ ብልሆች!ተስፋ−ተስፋ የሚሸት እቅድ ስታቅዱ፣ንቁ−ፍኩ እንዲሆን የለውጥ መንገዱ፤‘ካኮረፈ ደሃ’ ሃሳብ አትውሰዱ! የለቅሶ ቤት አዝማችተዝካር፣እዝን፣ድንኳን፣ንፍሮ፣ሰልስት፤12፣ 40፣ 80፣ ሙት−ዓመት፤“ጐጂ ነው!” አትበሉን አቦ እናልቅስበት!እናውቃለን እኮ!አዛኞች፣ አጽናኞች በሞሉባት አምባ፤‘ግማሽ ሳቅ’ ማለት ነው ሁሉ ያየው ዕንባ።
Read 4710 times
Published in
የግጥም ጥግ
አገሬን አገሬ እምላት “በባዶ እግርህ አትሂድ ሲሚንቶው ይቀዘቅዝሃል” ያለችኝ’ለት…ልክ እንደእናት፡፡ አገሬን አገሬ እምላት “ባዶ ሆድህን ነህኮእህል ባፍህ ይዙር እንጂ!”ያለችኝ’ለት…ልክ እንደእናት፡፡ አገሬን አገሬ እምላት “የውሃውን ደረሰኝደህና ቦታ አስቀምጥ ኋላከጠፋ ጣጣው ብዙ ነው!”ያለችኝ ለት…ልክ እንደ እናት አገሬን አገሬ እምላት“የመብራቱን ደረሰኝ ያዝ”ከጠፋ ጣጣ…
Read 3348 times
Published in
የግጥም ጥግ
ገና ከጅምሩ በቤት አራሥነት ሸክም … በአዲስ ኑሮአሐዱ ብዬ የራስ ማስተዳደር ማተብ ሳጠልቅ … ከወላጅ እትብት ተገንጥዬ ሲሟሽ ሲሟሽ ሲታሰስ … ሲጋገር የመኖር እንጎቻዬ በቆራስማ ማጥንት ታጥና … ማጠንሰስ ስትጀምር ገንቦዬ ኑሮን አልፋ ብዬ ኑሮን በስመአብ ብዬ ኑሮ ኪራራይሶን ገና…
Read 3236 times
Published in
የግጥም ጥግ
ለካ ከልቤ እወድሽ ነበር ለካስ ከልቤ አፈቅርሻለሁ ከእውነት እንደማስብሽ ከአንጀቴ እንደናፈቅኩሽ ዛሬን ለኔ አውቄዋለሁ፡፡ ዛሬን ነገን ትመጪ እያልኩ ቀን ስቆጥር እየኖርኩኝ… አንቺን ከማሰቤ ጋርአንቺን ከናፍቆቴ ጋር እያሰብኩሽ እያለምኩ መልክሽን ይዤ እየዋልኩ ሰውነትሽን ይዤ እያቀፍኩ ሳወራልሽ እያደርኩኝ… ዛሬ ነገ ላገኝሽ ቀኔን…
Read 3636 times
Published in
የግጥም ጥግ