የግጥም ጥግ
ያለፈ ታሪኩን፣ አመጣጡንና ባህሉንየማያውቅ ህዝብ፣ ሥር እንደሌለውዛፍ ነው።ማርከስ ጋርቬይ. የቀድሞው ህብረተሰብ ታሪክ በሙሉየመደብ ትግል ታሪክ ነው።ካርል ማርክስ. ታሪክን መለወጥ አልችልም፤መለወጥም አልፈልግም። እኔየምችለው ነገን መለወጥ ብቻ ነው።ያንንም እየሰራሁ ነው።ቦሪስ ቤከር. ስለ መጪው ጊዜ አትፍራ፤ ስላለፈውዘመን አታልቅስ።ፔርሲ ቢሼ ሼሊ. ታሪክ ከስምምነት ላይ…
Read 764 times
Published in
የግጥም ጥግ
መልሱ አልተሰጠምአንተነህ ግዛውምን ይረባታል፣ መልሱ ቢጠፋኝእያዟዟረች፣ የምታለፋኝአጉል ጠያቂ - ልክ የለው ሲጠምያደናግራል - እያማረጠምልማድ ሆኖበት - ዙሪያ መጠምጠምመልስ ነው ይላል - መልስ አልተሰጠምመላም የለው፣ መልስም የለው፣ መላም የለው፣ የሷስ ነገርሆነ ብሎ ማወናበድ፣ ሆነ ብሎ ማደናገርየአንዳንዱ ጠያቂ፣ ንፍገትስ ይደንቃልመርጠህ መልስ ብሎ፣…
Read 795 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጸሐይ ከንፈር አላት፥ እንጆሪ ሚመስልጨረቃ ጣት አላት፥ ቀጭን እንዳለንጋሰማይ አለው እሳት፥ ምድርን የሚያከስልከጥጥ የተሰራ፥ ደመና አለው አልጋ።ተራራ አንገት አለው፥ መቃ የመሰለአለቱ ሕብስት ነው፥ በጣይ የበሰለዛፍ አለው ቁንዳላ፥ የተመሳቀለድንጋይ ብርሃን አለው፥ የተንቀለቀለጨለማ ግርማ አለው፥ እጅግ ሚያንፀባርቅሰይጣን እምነት አለው፥ ከእግዜር የሚያስታርቅሰው ባለግብር…
Read 1027 times
Published in
የግጥም ጥግ
እያንዳንዱ አርቲስት መጀመሪያ አማተር ነበር። ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን ስዕል፤ ቃላት አልባ ሥነ ግጥም ነው። ሆራስ ፊትህን በመስተዋት ውስጥ፣ ነፍስህን በጥበብ ውስጥ ታያለህ። ጆርጅ በርናርድ ሾው ውበት ዓለምን ይታደጋታል፡፡ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ጥበብ የባህል ድንበሮችን ሁሉ ይሻገራል። ቶማስ ኪንካዴ የጥበብ ሥራ የነፃነት…
Read 976 times
Published in
የግጥም ጥግ
ፈቅደን ሲመሩን፣ ችቦ ተቀባይለሚነዱን ግን፣ አሻፈረን ባይካልነኩን በቀር፣ ቀድመን ማንዘምትከጋሻ በፊት፣ ጦር የማንሸምትኢትዮጵያዊ ነን!ህብር ያስጌጠው፣ ህይወት ለማብቀልዘር ሳናጣራ፣ የምንዳቀልለነዱን ሰይጣን፣ ለመሩን ሰናይጌታን ከገባር ፣ ለይተን ምናይ፤ኢትዮጵያዊ ነን!ብዙ ህልሞችን፣ ወዳንድ ዐላማየሰበሰበ ገርቶ፣ ያስማማበደምና ላብ፤ ያቆምነው ካስማአገዳ አይደለም፣ የሚቀነጠስየዝምድናችን መተሳሰርያ ሺ ጊዜ…
Read 1027 times
Published in
የግጥም ጥግ
ገና በጥዋቱ ~ ለስሟ መጠሪያ አቢሲንያ ብሎ ~ ሲሰጣት መለያ አንዳች ዕምቅ ሚስጥር ~ ለኛ ያልተገለጠ ፈጣሪም አድልቶ ~ ከአርያም ሰጠ ከግዮን ከወንዙ ~ ከዳሎል ዝቅታ ከኤርታሌ ረመጥ ~ከዳሽን ከፍታ አክሱም አናቱ ላይ~ ከላሊበላ ስር ሀገሬ ተገምዷል ~ በወፍራም የደም…
Read 1770 times
Published in
የግጥም ጥግ