የግጥም ጥግ

Saturday, 14 January 2017 15:40

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(18 votes)
(ታላላቅ ሰዎች በመሞቻቸው ሰዓት)“ይቅርታ አድርግልኝ ጌታዬ፤ ሆን ብዬያደረግሁት አይደለም”ንግስት ሜሪ አንቶይኔቴ(የሰቃይዋን እግር በስህተት ረግጣ የተናገረችው)· “እኖራለሁ!”የሮማ ንጉስ(በራሱ ወታደሮች ከመገደሉ በፊት)· “ህመም ይሰማኛል፡፡ ሀኪሞቹን ጥሯቸው”ማኦ ዜዶንግ(የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ መሪ)· “የተጎዳ ሰው አለ?”ሮበርት ኤፍ.ኬኔዲ (የአሜሪካ ፕሬዚዳንት)(በጥይት ከተመቱ በኋላ ኮማ ውስጥ ከመግባታቸውጥቂት ሰኮንዶች…
Saturday, 31 December 2016 11:41

የፀሀፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
 - ማንም ሰው እስኪሞት ድረስ ግለ ታሪኩን መፃፍ ያለበት አይመስለኝም፡፡ ሳሙኤል ጎልድዊን- የገጣሚ ግለ ታሪኩ ግጥሙ ነው፡፡ የቀረው ሁሉ የግርጌ ማስታወሻ ነው፡፡ ዬቬጌኒ ዩቭቱሼንኮ- ‹ህይወቴ› ግለታሪኬ አይደለም፤ ሙዚቃ ነው፡፡ ሜሪ ጄ. ብሊግ- ከባለቤቱ ይሁንታ ያላገኘ ግለ ታሪክ እየፃፍኩ ነው። ስቲቨን…
Saturday, 31 December 2016 11:32

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
 (ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓትየተናገሩት)- “ወዳጆች ያጨብጭቡ፤ ኮሜዲው አልቋል” ሉድዊግ ቫን ቤትሆቨን (ሙዚቃ ቀማሪ)- “እየሞትኩ ነው፡፡ ለረዥም ጊዜ ሻምፓኝ አልጠጣሁም” አንቶን ፓቭሎቪች ቼክኾቭ (ፀሐፊ)- “ትክክለኛውን ነገር ለመስራት ተጣጥሬአለሁ” ግሮቨር ክሌቪላንድ (የአሜሪካ ፕሬዚዳንት)- “መብራቱን አብሩት፤ በጨለማ ወደ ቤቴ መሄድ አልፈልግም” ኦ ኼንሪ (ደራሲ)-…
Sunday, 25 December 2016 00:00

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(17 votes)
- ወዳጆች ፍቅራቸውን የሚያሳዩት በደስታ ጊዜ አይደለም፤ በመከራ ጊዜ ነው፡፡ ዩሪፒዴስ- ፍቅር የሚባለው የሌላው ሰው ደስታ ከራስህ ደስታ ሲልቅብህ ነው፡፡ ኤች.ጃክሰን ብራውን ጄአር. - ሁሉንም ውድድ፤ጥቂቶችን እመን፤ በማንም ላይ ክፉ አትስራ፡፡ ዊሊያም ሼክስፒር - ህይወትን ከወደድካት፣ መልሳ እንደምትወድህ ተገንዝቤአለሁ፡፡ አርተር…
Sunday, 25 December 2016 00:00

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
(ዝነኞች በመሞቻቸው ሰዓት የተናገሩት)· ‹‹የመጨረሻ ቃል የሚያስፈልገው በህይወት ሳሉ በቅጡ ሳይናገሩ ለቀሩ ጅሎች ነው፡፡›› ካርል ማርክስ (ፈላስፋ) · ‹‹ከሸክላ የተገነባች ሮም አገኘሁ፤ እምነበረዷን ሮምን ትቼላችሁ እሄዳለሁ፡፡›› አጉስተስ ቄሳር (የመጀመሪያው የሮማ ንጉስ፣ ለህዝቡ የተናገረው)· ‹‹ለመሞት ቅንጣት ታህል አልፈራሁም።›› ቦብ ማርሊ (ሙዚቀኛ)…
Rate this item
(7 votes)
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ መስራችየአቶ አሰፋ ጎሳዬ ገዳ የ12ኛ ዓመት መታሰቢያ ታህሳስ6 ቀን 2009 ዓ.ም በቅዱስ ካቴድራል አማኑኤልቤተክርስቲያን በፀሎት ታስቦ ውሏል፡፡አሴዋ ሁሌም እናስብሃለን ቤተሰቦችህአንድ ደርዘን ዕድሜአሴ!ከቶም አንድ ደርዘን ዕድሜ፣ አለፈና ዘመን ሆነአዋቂውን እያከሳ፣ ድንቁርና እያደነደነየነበረው እንዳለ አለእንደ አፋር ጫማ ፊት ኋላውን፣…