የግጥም ጥግ
‘ትዉልድ አገር እንኳ’፤ አገር ለመሆኑእያጠራጠረ‹ወንድና መቶ ብር የትም ነዉ አገሩ›ስንቱን አበረረ!***አገር በሌለባት፤ አገር በበዛባትከሆድ በምትጠብበዕድለቢስ አገር፤ አንድ መግቢያ ባላት(ብዙ መዉጫ ባላት)መቶም መቶ አይሞላ፤ወንዱም ወንድ አይደለመቶና መቶ ወንድ፤ አንድነት ቀለለ***ከዚህም ከዚያም ቃርሞአጠይሞ ሠርቶትብቻዉን ይሆን ዘንድ፤ አምላኩ የተወዉአንዱም የእርሱ ላይሆን፤ ሁሉ አገሬ…
Read 3223 times
Published in
የግጥም ጥግ
የአንበሳው ሹርባመቅደላ ጋራ ላይ - ያለፈው አንበሳ፣ታላቁ ባለህልም - ያ ገናና ካሳ፣ሽጉጡን ሲጠጣ፣ ሲቅመው ጥይቱን፣ራሱን - ሲያጠፋ፣ በትኖት እውነቱን፣ሀሳብና ትልሙን፣ ዕቅዱን ሲያፈሰው፣ፅንስና ውጥኑን - ቃሉን ሲያላውሰው፣ከላይ ተጎዝጉዞ፣ ተጎንጉኖ ከድኖት አክሊልየነበረ፣ሹሩባ - ውበቱ፣ እንግሊዝ - ያደረ፣ውጥኑ እንደሞላ ህልሙ እንደሰመረ፣መታሰሪያው ጉንጉን መጣልን…
Read 3011 times
Published in
የግጥም ጥግ
ደም በቃል አይገባም!ቀይ ነው አሉ እንጂ ቀይም መልክ የለውም ቀይ ፅጌ ነው ቢሉም፣ ቀይ ውበት የለውምዕውነት እንደቃል ግን መኖሩ ይከብዳልስዕልም ሲቀባ ቀላል ነው እንዳበባ፣ ቀላል እንደቀለም አድዋማ ቀይ ነው ብሎ አይነገርም!ደም ነው የተኳለው ያማረውም አፅም!ቀይ ሞትን አያቅም ቀለም የለውም አፅም!…
Read 3094 times
Published in
የግጥም ጥግ
ባወጣው “የመደመር የግጥም ውድድር” በርካቶች የተሳተፉ ሲሆን የዩኒቨርሲቲ የግጥም ባለሙያዎችና የሥነጽሁፍ ሃያሲያን ግጥሞቹን ገምግመው ከ1ኛ-3ኛ የወጡትን ይፋአድርገዋል፡፡ አሸናፊዎቹም በቅርቡ በብሔራዊ ቴአትር በተካሄደ “የመደመር” እና የፍቅር የኪነጥበብ ምሽት ላይ ግጥሞቻቸውን ለታዳሚያን እያነበቡ ሽልማቶቻቸውን ተቀብለዋል፡፡ 1ኛ የወጣው ላፕቶፕ፣ 2ኛ የወጣው ዘመናዊ ስማርት…
Read 4367 times
Published in
የግጥም ጥግ
ነ.መመቼም ጥም አይቆርጥም የመስከረም ግጥም!ውብ ዐይን የሌላችሁ ውብ ዐይን እዩ በቃተማምነን ተምረን እንድንበቃቃሁሉንም እንድንሆን በሁሉም ደቂቃእንሸነፍ ዛሬ ለነገ እንድንበቃማን ወልዳ ታቃለች ተኝታ ሳትነቃ!የመስከረም ግጥምመቼም ጥም አይቆርጥምይኸው ነው ጉልበቱ ተኝቶ ሲያስታምም!እየነቃ ሲልምእየተኛ ሲፍምጮሆ ጮሆ ሲያልቅ፣ዝም ይላል ዘላለም! ጮሆ ጮሆ ሲልቅ ይላል…
Read 6633 times
Published in
የግጥም ጥግ
አየሁ ብሔራዊን ደረጃ ላይ ቆሜ ክፉ ማየት ከፋ፣ ጠናብኝ ህመሜ!ዋ ፍቄ!ሳጥንህ በሳንሳበሸክም ሲነሳተፋጥጬህ በደንኩ፣ በህይወት አበሳ!ይኸው ጉዴን አየሁ፣ ስንት ዘመን ኖሬ የግዴን ከዕውነት ጋር የፊጥኝ ታሥሬ፡፡ ተብረከረከብኝ፣ መቆም እንኳ እንቢ አለኝ፤ “ቶርች” የለመደ እግሬ!ፍቄ ምን በደልኩህ? ምን አረኩህ ፍቄ?ብቻህን ብቻዬን፣…
Read 5118 times
Published in
የግጥም ጥግ