ማራኪ አንቀፅ
...በጊዜው ያጋጥመን ከነበረው አስቸጋሪ ሁኔታ አንዱ የአስተርጓሚዎች በእንግሊዝኛ ቋንቋ ያለመብሰል ነው፤ ቀደም ብዬ እንዳስረዳሁት ከስንዴ፣ እንክርዳድ እንደማይታጣ ከአስተርጓሚዎችም መካከል አንዳንድ ደካሞች (ሞራለ ቢሶች) ሲኖሩ አብዛኛዎቹ ግን፤ በተማሩት የተጠቀሙበትና ጥሩ ኢትዮጵያዊነታቸውን ያሳወቁበት ስለሆኑ ውለታቸው የሚዘነጋ አይደለም፡፡ በዚህ ላይ ልገልፀው የፈለግሁት ግን…
Read 6331 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ፍቅሬ …አገሬ…ፍቅሬእንደዛሬ በግ ሳትሆን በፊት፣ የዱር አውሬ እወድሽ ነበር አክብሬ፡፡ አሁን ግን…የቤት እንስሳ፣ ከመግዛት፤ የዱር አውሬ ማደን ቀሎ ሰው ሁሉ አዳኝ ሆነ አሉኝ፣ መርጦ የጫካውን ውሎ አንድ ቀን ብበላ ብሎ፡፡
Read 7048 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ዘ - ሴክሬት “እውነት”“ዘ-ሴክሬት” ተብሎ በሀገራችን (ምናልባትም በአለም አቀፉ ደረጃ) በብዙ ኮፒ የተሸጠውን መጽሐፍ አላነበብኩትም፡፡ በብዛት ሲገዙ ሳይ የሚያስፈሩኝ መጽሐፍት አሉ፡፡ ምናልባት ብዛት እና ጥራት እንደማይጣጣሙ ስለማምን ይሆናል፡፡ ምናልባት፤ ብርሐን ውስጥ ጨለማ እንዲገባ የማልሻ “ጨለምተኛ” ስለሆንኩም ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ብዛት…
Read 34369 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“The Idiot” ከሚለው የፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ ድርሰት ተቀንጭቦ የየቀረበ) “…አሁን ሁላችሁም በከፍተኛ ጉጉት ተሞልታችሁ እንደምታዳምጡኝ ይሰማኛል፡፡” ሲል ሊዮን ኒኮላየቪች ንግግሩን ጀመረ፡፡ “ማለቴ የማጫውታችሁ ታሪክ እንደጠበቃችሁት ሆኖ ሳታገኙት ስትቀሩ በኔ መበሳጨታችሁ አይቀርም፤ …ቀልዴን አይደለም፡፡” አለ በፈገግታ እየገረመማቸው፡፡ “በጄኔቭ ጐዳናዎች ላይ ልጆች ሲጫወቱ…
Read 6206 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ጐማ ከበዛበት አስፋልት፣ የእግር-መንገዱን መረጥኩኝ ከማህል ጐዳናው ይልቅ፣ ዳር ዳሩን መሄድ ተሻለኝ መጨናነቅን ለመሸሽ፣ ከነፃው ሰው ተሰለፍኩኝ ነፃ የሆነ እግር መንገድ፣ ነፃነት ነው የሚመስለኝ! ከአውራ-መንገዱ ጥርጊያ፣ ሣር ያለበት ቀጭን መሬት ልዩ ስሜት ይሰጠኛል፣ ለቅን አዕምሮዬ ፅናት ቀጭን መንገድ፤…
Read 5567 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቡናው ፈላ፡፡ የሚጠበቀው ሰው አልመጣም፡፡ አደፍራሽ ካለ ንፁህ ውሃ መጠጣት ያዳግታል ይላሉ፡፡ ውሃውን ማን ደፍርስ አለው? የማንም ደካማ ውሃ በደፈረሰ፡፡ ቡናና ወሬ መችም ቦላሌና ዚፕ ናቸው፡፡ ቦላሌው ሃፍረት መሸፈኛ፡፡ ቦላሌዎች ሁሉ ደካማ ባለቀዳዳ ሊከዱ ያኮበኮቡ፡፡ ዚፑም ይኼን የድክመት ሃፍረት መሸፈኛ፡፡…
Read 5885 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ